ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ታሪክ፤ ‹‹ህይወት እና እርምጃን›› መለስ ብሎ የማየት ጥበብ ነው፡፡ በዚህ ፅሁፍ፤ ሚያዝያ 27 የተከበረውን ‹‹የኢትዮጵያ አርበኞች መታሰቢያ›› በዓልን ሰበብ በማድረግ፤ ከ73 ዓመታት በፊት፤ ሮበርት ጋሌ ውልበርት (Robert Gale Woolbert) የተባለ ፀሐፊ፤ በ‹‹ፎሪን ፖሊሲ›› መፅሔት፤ ‹‹የኢትዮጵያ የወደፊት ዕጣ›› (The Future of…
Rate this item
(3 votes)
በሕፃናት አስተዳደግ ዙሪያ ጥናትና ምርምር ያደረጉ አንዳንድ ምሁራን፣ የሰው ልጅ ማንነት ወይም የወደፊት ሰብዕና የሚቀረፀው ከሁለት እስከ አምስት ዓመት ባለው ዕድሜ ነው ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ የለም ከሁለት እስከ ሰባት ዓመት ነው ይላሉ፡፡ የሁለት ዓመት ልዩነት ብዙ አያከራክርም፡፡ ዋናው ነጥብ የሕፃናት…
Rate this item
(1 Vote)
የሰው ልጅ በተለያዩ ፖለቲካዊና ማህበራዊ እንዲሁም ተፈጥሯዊ ችግሮች ከሀገር ሀገር ሊሰደድ ይችላል፡፡ የስደት መልኩ ውብ ሆኖ አያውቅም፡፡ ስደት በችግር ጊዜ መልከመልካም መስሎ የሚታይ መልከ ጥፉ ነው፡፡ ስደትን የራሱ ባልሆነ ተክለ ቁመና ማራኪ ሆኖ እንዲታይ የሚያደርገው የችግራችን ስፋትና ጥልቀት ነው፡፡ኢትዮጵያውያን ከ1960ዎቹ…
Rate this item
(7 votes)
ቦኩ ከአዳማ ከተማ ምሥራቃዊ ክፍል አምስት ኪሎ ሜትር ያህል ርቆ የሚገኝ ስፍራ ነው። ጥቅጥቅ ያለ ደን ያለበት፣ የተፈጥሮ እንፋሎት የሚፈልቅበትና ዝንጀሮ፣ ጦጣ፣ ጅብና ሌሎች የዱር እንስሳት የሚፈነጩበት ድንግል የተፈጥሮ አካባቢ ነው፡፡ ከቦኩ ገደላማ ቦታ ላይ ሆኖ ቁልቁል ሸለቆውን፣ ገጸ ምድሩን፣…
Rate this item
(3 votes)
እንቅልፍ ከዓለም መሸሸጊያ ጥግ ነው፡፡ ከህይወት ተፋቶ፤ ከኑሮ ተለይቶ ሌላ ዓለም ውስጥ መግባት ነው፤ መተኛት፡፡ በእንቅልፍ ቡልኮ መጋረድ፣ ከዓለም ለተኳረፈ ምቹ ምሽግ ነው፡፡ ህይወት ጥልቅ ናት፤ በጥልቀትዋ ልክ መጥለቅና ከሁሉ በላይ መምጠቅን መታደል ቀላል አይደለም፡፡ ቀላል አይደለም ሳይሆን ከባድ ነው፡፡…
Rate this item
(5 votes)
የሌላ አገርን ዝናብ ዳመና፣ ጉምና ጭጋግ ያጅበዋል፡፡ የሎግያ ሰመራን ዝናብ ደግሞ እንደቤተ-ዘመድ አቧራ ያጅበዋል፡፡ ዝናብም በሰማይ ያገኘውን አቧራ እየጠረገ ከሰማይ ወደ መሬት ሲወረወር፣ የዝናብ ትርዒት ወይም ውድድር የምታይ ይመስልሃል፡፡ አንተ የምታውቀው ከዝናብ ጋር የሚወርድ በረዶ ከሆነ በዚህ ግን ፌስታል፣ ፕላስቲክ፣…