ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
ጊልጋሜሽ በደቡብ ምዕራብ እስያ፤ በሜሶፖታሚያ ውስጥ ትገኝ በነበረቺው የዑር (የዑሩክ) እውነተኛ ንጉሥ የነበረ መሆኑን ከተለያዩ ሰነዶች ለመረዳት ይቻላል፡፡ የጊልጋሜሽ የጀግንነት ገድል ከክርስቶስ ልደት በፊት በሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በአሶራውያን ከመጻፉና ከመጠበቁ በፊት በመካከለኛው ምሥራቅ አገሮች ዘንድ ለብዙ ዘመናት ይታወቅ ነበር፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የታዋቂውን ኢትዮጵያዊ አስትሮፊዚስት፣ ዶ/ር ለገሠ ወትሮን የህልፈተ ህይወት መርዶ የሰማሁት ከአንድ የቅርብ ወዳጄ ነው፡፡ ስልክ ደውሎ፤ “ዶ/ር ለገሠ ወትሮ ማለፉን እገሌ ነገረኝ፣ ቀብሩ ነገ ነው፣ ቦታውም እንዲህ ነው፣ ከቀብሩ በፊት ግን ቤተ ክርስቲያን የሽኝት ፕሮግራም ተዘጋጅቶለታል። እኔ አልችልም፣ አንተ ግን…
Rate this item
(18 votes)
“--- ከተማችንም ገጠር አይሏት ሕንጻዎቿ እንደ ጡት አጎጥጉጠው፤ ወይ ሁነኛ የመንግሥት ባል አላገባች፣ ወይ እንደ ፈረሰች ከተማ ጨርሶ አልመነኮሰች - እንደ መንደር ምግብ ቤት ድስት አሥር ጊዜ ስትወጠወጥ ትኖራለች፡፡ የሀገሬ ህዳሴየሚጀምረው መቼ ነው ብለው ለሚጠይቁ፤ መልሱ - --” ኢትዮጵያ ውስጥ…
Rate this item
(3 votes)
ያገር ፈርጦች…የታሪክ ሠነዶች… የብርሃን ፈለጎች… የጥበብ አለላዎች ---- በአደባባይዋ ሲኖሩ፤ ሀገር ዐውደ ዓመት… ዐውደ ዓመት ትሸታለች፡፡… ሣቅዋ ይጣፍጣል፤ እንባዋም ፍሬ ያፈራል!... ባንዲራዋም ይፀናል! ኢትዮጵያ ሀገራችን እንዲህ ያሉ ጥቂቶች አሏት፡፡ በአደባባይ ተናግረው፤ በጀርባ ምላስ የሚያወጡ ፌዘኞችዋ እልፍ ቢሆኑም፤… ታማኝ ሆነው የኖሩላት፣…
Rate this item
(2 votes)
 “የሁልጊዜ ምኞቱ፣ እዚህ መጥቶ ከኛ ጋር መኖር ነበር” ለመሆኑ እመቤት ከአባቷ ጋር የነበራት ግንኙነት ምን ይመስል ነበር? አሰፋ ጫቦ ምን ዓይነት አባት ነው? ከልጁ ጋር ምን ያወጋል? ስለ ጤንነቱ ሁኔታ ምን ነግሯታል? ህልሙና ዕቅዱ ምን ነበር? የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁአንበሴ…
Rate this item
(4 votes)
ዛሬ ስለ አሰፋ ጫቦ መሞት ሐዘን ላይ ነን!አሰፋ ጨቦ የጨንቻ ሰው መሆኑን በአካል አግኝቼ ያወኩት ማዕከላዊ ምርመራ ድርጅት ውስጥ ከታሰርኩ በኋላ ነው - በ1971 ዓ.ም እኔ ከደርግ ጽ/ቤት ተዛውሬ (ተመርቄ) ስመጣ … ታላቅ ዕድል ነው ልበል፡፡ ይሄ ጉዳይ ለአዘቦት ሟች…