ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ጤና ቢሮ ከአስትራዜንካ ጋር በመተባበር በሳምንቱ አጋማሽ ላይ በስድስት ክፍለ ከተሞች ነፃ የደም ግፊት ምርመራዎችን አከናወነ፡፡ በአዲስ አበባ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች የተካሄደው የነፃ ምርመራ አገልግሎት በአህጉራዊው ተቋም አስተርዜንካ ልዩ ፕሮግራም ሔልዚ ኸርት አፍሪካ (HHA) አማካኝነት ሲሆን…
Sunday, 21 May 2017 00:00

ጉድ‘ኮ ነው! አሰፋ ጫቦ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ሲያስቡት? ጉድ! እንዲያው ጉድ እኮ ነው!ያንዱ ሥጋ ወነፍስ፣የሌላው ቀለብ፣ ድግስ፤ ምሳ ራት ቁርስ፡፡ እኔኮ የሚገርመኝ፣የሚከነክነኝ፣ ይኸ ሰርቶ አፍራሹ ፈጣሪው ደጋሹ ከያሊው ፈዋሹ፡፡ ያኔ ሲነገር፣ ስንማር፣ ስንመከር፣ ምሉእ በኩሌሐ ወይትባረከ ሰመ ስብቲሐ እስመ አልቦ ነገር አሚረ ኩሉመአቱ የራቀ ምህረቱ ሙሉ ብለው…
Rate this item
(1 Vote)
· የህግ የበላይነት ከሌለ ዘመናዊ መንግሥት አይገነባም · የዳኝነት ተቋም ከፖለቲካ ተፅዕኖ ነፃ መሆኑን ማረጋገጥ አለበት · ፍትህ ሊያገኝ ወደ ፍ/ቤት የመጣ ሰው ሊንገላታ አይገባም አቶ ሞላ ዘገየ (የህግ ባለሙያ) የህግ የበላይነት ሲባል ምን ማለት ነው? በኛ ሃገርስ የህግ የበላይነት…
Rate this item
(11 votes)
 “ኢትዮጵያና ኤርትራን በፖለቲካና በኢኮኖሚ የማያስተሳስርና የኢትዮጵያን የባህር በር መብት የማያስከብር ፖሊሲ ፋይዳቢስ ነው” ያዕቆብ ኃይለ ማርያም (ዶ/ር) ለዚህ ጽሁፍ መንስኤ የሆኑት በቅርብ ጊዜ የተከሰቱ በኢትዮጵያ ሉዐላዊነት ላይ ጫና ሊፈጥሩ የሚችሉ ሁለት ኩነቶ ናቸው፡፡ የመጀመሪያው ከጥቂት ሳምንታት በፊት የኢህአዴግ መንግሥት ኤርትራን…
Rate this item
(2 votes)
“የሀሳብ ልዩነትን ያለመቀበል፣ በሀሳብ ድህነት ለአንባገነንነት የሚቀመጥ የመሰረት ድንጋይ ነው” እርግጥ ነው የአንባገነንነትና የዲሞክራሲ ጽንሰሀሳብ አብዛኛውን ጊዜ የሚተነተነው፣ ከፖለቲካዊ ያስተዳደር ሁኔታ ጋር ተቆራኝቶ ነው፡፡ በዲሞክራሲና በአንባገነንነት ተከታዮች መካከል ውይይት የለም፤ በመሠረታዊ ባህርያቸው የተነሳ የተቀመጡበት ጽንፍ ወደ ውይይት አያንደረድራቸውም፡፡ የአንዱ ፈቃድ…
Rate this item
(5 votes)
 ብሩህ ዓለምነህ(በአ.አ.ዩ. በማስተርስ የፍልስፍና ተማሪ እና“የፍልስፍና ፩ እና ፪” መፅሐፍት ደራሲ) “የአክሱም ሐውልትን እዩት በራሱ የተማመነ፣ ወደ ሰማየ ሰማያት በድፍረት አንጋጦ አማልክቱን፣ ከዋክብቱንና ጨረቃን ወደ ላይ አፍጥጦ “እኔ እንዲህ ነኝ፤ ይሄንንና ያንን ማድረግ ችያለሁ፤” ብሎ የሰውን ልጅ ምድራዊ የበላይነትና ኩራት…