ህብረተሰብ

Saturday, 06 June 2020 14:39

የፌስቡክ ገጾች በጨረፍታ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“ኮሮና” እና የሽግግር መንግስት!በምርጫ 97 ወቅት ሰኔ 1 እንዲሁም ጥቅምት 23 እና 24 በዋናነት አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተካሄደው ጭፍጨፋ ማን ምን ሚና ነበረው? የግንቦት 30ው ወረቀትስ እንዴት ተቀነባበረ? በማንስ ተበተነ? ወዘተ የሚለው የማይታለፍ እንደሆነ ቢታወቅም፣ ይህ ግን ለኔ ለጊዜው…
Rate this item
(0 votes)
በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ታላቁን የሕዳሴ ግድብ ሲጎበኙ በሥራው ከመደነቃቸውና ከመደሰታቸው የተነሣ ፍጻሜውን ለማየት እንዲያበቃቸው እንደየ ዕምነታቸው ጸሎት ያደርጋሉ፤ ሙዚቃ ይደርሳሉ፤ ተውኔት ይጽፋሉ፤ ግጥም ይገጥማሉ፤ ቅኔም ይቀኛሉ፡፡ በዚህ ረገድ ከአቶ መለስ ዜናዊ ታሪካዊ ሥራና ከኢንጂነር ስመኘው በቀለ ጥረት፤…
Rate this item
(1 Vote)
የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ውስብስብ ችግሮች እንዳሉበት በመስኩ ጥናት ያደረጉ ምሁራን ይናገራሉ፡፡ በዚህ ሳምንት መጣጥፌ በዚሁ ጉዳይ ላይ የመወያያ ሃሳብ ለማቅረብ አሰብኩ፡፡ “ኢትዮጵያ የዐረብ ሊግ እና የእስላማዊ ትብብር ድርጅት አባል ለምን አትሆንም?” በሚለው ጥያቄ ዙሪያ ለመወያየት ስለ ሁለቱ ተቋማት አመሰራረት፣…
Rate this item
(2 votes)
ለዚህ ጥሪ እያጨበጨብክ መልስ ያልሰጠህ፤ ወደ ጭፈራው፣ ወደ ሽብሸባው አውድ ያልገባህ ዜጋ፤ ከወራት በኋላ ምንም ብትል አልሰማህም፡፡ አልኩህ በቃ፤ "አልሰማህም!" አንተም ብትሆን አትስማኝ! "የቤተዘመዱ፣ ይታያል ጉዱ!" እንዲል የሰርግ ቤት አቀንቃኝ፤ "ጥበበኛ ነኝ፣" "ልዩ ክህሎት፣ ልዩ እውቀት፣ ልዩ ተሰጥዖ ... አስማት፣…
Rate this item
(0 votes)
“--ቤተሰብ የሥጋ ዝምድና ያላቸው ሰዎች፣ ባንድ ቤት ውስጥ የሚኖሩ ሰዎች ኅብር ውጤት ነው፡፡ የሚቀራረቡ የሚተሳሰቡ የሚዋደዱና እንደ ዘመድ የሚተያዩ ጓደኛሞች፣ አብሮ አደጎች፣ ቤተኛ ወይም ቤተሰቦች ይባላሉ፡፡ እኒህ ያንድ ቤት አባላት እርስ በርስ የሚኖራቸውን መተሳሰብና መረዳዳት የሚያሳይ ቀን በግንቦት ይከበራል፡፡--” (ካለፈው…
Rate this item
(0 votes)
- አሁን ወደ ከፍተኛው ችግር የመግቢያ መንደርደርያ ላይ ነን፤ “ፒክ” ወደሚባለው ከፍተኛ ችግር በምን ያህል ፍጥነት ይደርሳል? - ማህበረሰቡም መንግስትም የሚወስደውን እርምጃ ከመቼውም ጊዜ በላይ ማጥበቅ ያለብን ጊዜ ላይ ነን - ሰኔ መጨረሻ ድረስ ስርጭቱ እየጨመረ እንደሚመጣ ተገምቷል፤ ከፍተኛ አደጋ…