ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
በወሎ ዩኒቨርሲቲ ሥር የሚተዳደረው የወሎ ላሊበላ የባህል ቡድን ምን እየሰራ ነው?በደሴ ለ90 ዓመታት ሳይቋረጥ የዘለቀ የባንዲራ መስቀልና ማውረድ ሥነስርዓት ባለፈው ሳምንት እትማችን ከ “ሰናይ አማተር የጋዜጠኞች ማህበር” መስራች አቶ መላኩ አምባው ጋር የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት ዮሴፍ ያደረገችውን ክፍል አንድ…
Rate this item
(0 votes)
 · የጆናታን ዲምቢልቢን የ2 ሰዓት ቃለምልልስ በታሪካዊ ሰነድነት አስቀምጠናል · በቢል ክሊንተን ዘመን ለዋይት ሐውስ ደብዳቤ ጽፈን ምላሽ ሰጥተውናል ወደተለያዩ ከተሞች ሰዎች ለስራም ሆነ ለጉብኝት ሲጓዙ እንግዳ በመቀበል፣ አካባቢን በማስጎብኘት ሁኔታዎችን ለስራ ምቹ በማድረግና በመንከባከብ ስማቸው ከፍ ብሎ የሚጠሩ ሰዎች…
Rate this item
(0 votes)
 “…አቤት እቺ ዘኔ ሰው ስትወድ! የፍቅር አድባር ትመስላለች እኛ ስናያት፡፡ ከሷ ጋር ግማሽ ቀን ማሳለፍ ግማሽ አመት የመኖር ያህል ደስ ይላል፡፡ የከበቡዋት ሁሉ ደግሞ እንደሚወዷት በአይናቸው በገፅታቸው ይነበባል፡፡ ሁሉ ነገሯ ደስ ይላል፡፡ ግልፅ፣ ቀና፣ ተጫዋችና ግጥም አዋቂ ናት፡፡…” መቼም እሱን…
Saturday, 21 January 2023 20:28

የእኛ ሰው በኳታር

Written by
Rate this item
(0 votes)
 የ”ሀበሻዊ ትሬዲንግ” መሥራችና ባለቤት - ዮርዳኖስ ፀጋው እንደ መግቢያበ22ኛው የዓለም ዋንጫ ዋዜማ ላይ በኳታር መዲና ዶሃ በሚገኘው ኮሪንሽ ጎዳና ላይ፣ ልዩ የባህልና ኪነጥበብ ፌስቲቫል ተካሂዶ ነበር፡፡ በኳታር የሚገኘውን የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ባሰባሰበው በዚህ ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያን በመወከል ባህልንና አገርን የሚያስተዋውቅ ዝግጅት…
Rate this item
(2 votes)
(በሚድን በሽታ ተይዛ ግን በሽታው እየገደላት ያለች ሀገር) ይቅርታ፥ እርቅ፥ ምክክር፥ መግባባት። የማንለው የለም። ግን የሚደረግ ነገር የለም። ለምን? አንድ ነገር ለማድረግ ቀርቶ፥ ለመነጋገርም የማይቻልበት ደረጃ ላይ ነን። ማስረጃ ቢባል በሦስት ረድፍ ላስረዳ። አንደኛ ንግግር መጀመር አይቻልም። ሁለተኛ ንግግር ቢጀመር…
Rate this item
(1 Vote)
- ሚዲያው ራሱን ከዘመኑ ጋር ማራመድ አለበት - በሚዲያው ማርኬት ምርጥ ልጆች ነው ያሉን በኢትዮጵያ የግል ፕሬስ ታሪክ ከአስር ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠሩ የህትመት ውጤቶች ማግኘት እጅጉን ብርቅ ነው። በ1990ዎቹ በመቶዎቸ ይቆጠሩ የነበሩት የግል ጋዜጦችና መፅሄቶች በፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ተግዳሮቶች እየተመናመኑ…
Page 13 of 264