ህብረተሰብ

Rate this item
(3 votes)
 “ዛፍ እፍሬው ውስጥ እንደሚደበቅ የ-ምንፈልጋቸው ሰለሞኖች ፃድቃንና ሰማዕታት -ኢትዮጵያ ፍላጎታችንና ዓላማችን ውስጥ ይደበቁ እንጂ መውጣታቸው አይቀርም ... ባርማችን በእምነታችን ውስጥ ስለተደበቁ የሌሉ አይምሰልህ! ስስት የለሽ፣ ፍርድ አያዛቤ፣ የጥበብ ምንጮች የሚሆኑን፣ ሐዘንን ደምሳሽ፣ ብስጭትን አጥፊ፣ ሕይወታቸው የየሱስን መንገድ የተከተለ፣ በማጣት የማይጨነቁ፣…
Rate this item
(1 Vote)
 እውነተኛ የመንፈስ ምግብ በመሆናቸው፣ ይመሳሰላሉ (ክብረ በዓል፣ የስፖርት ውድድርና ኪነጥበብ)፡፡ ገቢ ማግኛ ስራ አይደሉም፡፡ እንዲያውም ገንዘብ እናወጣባቸዋለን፡፡ ልብ ወለድ መጽሐፍ ለማንበብ፣ የእንቁጣጣሽ በዓል ለማክበር፣ የስፖርት ውድድር ለመመልከት፤ እንከፍላለን:: ለምን? የነፍስ ነዳጅ ለመሙላት ቢከፈል አይበዛበትም፡፡ እውነተኛ “የመንፈሳዊ አንድነት” ምንጭ በመሆናቸውም፣ ይመሳሰላሉ፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ድንቆማርቆስ በ1699 ዓ.ም ላይ በጎንደር ከተማ ውስጥ ይኖር የነበረ መምህር ነው፡፡ ባሕረ ሐሳብና ቅኔን መጻሕፍተ ሐዲሳትንና መጻሕፍተ ሊቃውንትን የተማረና የተመራመረ ሊቅ ነበር ይላሉ፡፡ የደረሳቸው ቅኔያት በንባብና በምሥጢር የተስማሙ የተከናወኑ፤ እጅግ ደስ የሚያሰኙ ናቸው:: ይህ ሊቅ በጎንደር የደብረ ብርሃን ሥላሴ ሹም…
Rate this item
(1 Vote)
የሕንጻው ውበትና ቅርፅ፣ መጠኑ፣ የቦታ ፅንሰ ሐሳቡና በከተማው ከባቢ ውስጥ የሚይዘው ቦታ፤ የቁሳቁስ፣ የልስላሴና ሻካራነት እንዲሁም የቀለም አጠቃቀም ሁሉ፣ የኪነ-ሕንጻ ባለሙያ የሥራ ድርሻዎች ናቸው፡፡ አያሌ የኪነ-ሕንጻ ባለሙያዎች አሻራቸውን በከተሞቻችን ላይ አሳርፈዋል፡፡ እኔም ለትውልድ ከተማዬ ገጽታ መጠነኛ አስተዋጽኦ ለማበርከት በመቻሌ ራሴን…
Saturday, 21 September 2019 13:07

“የማይሞተው ንጉሥ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
“በኮንሶ ምድር ዛፎችን መቁረጥ ኃጢአት ነው” ጋሞሌ መንደር የካቲት 8 ቀን 1996 ዓ.ም ከቀትር በኋላ፤ 9 ሰዓት “ናካይታ” (Nagayta) የኮንሶዎች የወል ሰላምታ ነው፡፡ ሰላም በላያችሁ ላይ ይፍሰስ የሚል ትርጓሜን ይዟል፡፡ “ናይካታ” ይሁን መልሳችሁ፡፡ በኮንሶ ማኅበረሰብ ከሥራ አልያም ከመንገድ የሚመጣን ሰው…
Rate this item
(5 votes)
 ስኬቶችንና የተመዘገቡ አሳፋሪ ክስተቶችን (ውድቀቶች) ለመቃኘት ሞክረናል፡፡ የአዲስ አድማስ አንባቢያንን አስተያየትናምላሽ ሰ ብስበናል፡፡ ከ ዚህ በ ተጨማሪም መረጃዎችና ዘገባዎችንም ተጠቅመናል፡፡ ሁለቱን በማገናዘብም የአዲስ አድማስን ‹‹የዓመቱ ስኬቶችና አሳፋሪ ክስተቶች›› ለይተናል፡፡ እነሆ ከዚህ በታች ቀርቧል፡፡መልካም አዲስ ዓመት!! 1 የዓመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ የክልል…
Page 11 of 192