ህብረተሰብ

Rate this item
(0 votes)
በሀገራችን ኢትዮጵያ በንጹሃን ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለ አሰቃቂ ግድያ፣ የአካል መጉደል፣ ለዘመናት ከኖሩበት ስፍራ መፈናቀል እንዲሁም ያፈሩትን ሃብትና ጥሪት በአንድ ጀንበር አጥተው ለተረጅነት መዳረግ በየጊዜው የሚያጋጥም የተለመደ አሳዛኝ ክስተት ሆኗል፡፡ ይህንን በዜጎች እየደረሰ ያለውን አሰቃቂ ግድያ፣ የአካል መጉደል፣ መፈናቀልና ሃብትና…
Rate this item
(0 votes)
ጊዜን እንዴት ነው የምንረዳው? በሚል ጥያቄ እንጀምር፡፡ ይህን ጽሑፍ ማንበብ ከተነሳንበት ጊዜ አንስቶ እንኳን ስናሰላ ሰኮንዶች ወደ ደቂቃ፣ደቂቃዎች ወደ ሰዓት እያደጉ ናቸው፡፡ ደጋግመን እንደምንናገረው ሁሉ ንባባችንን እንደገና ለመጀመር ብንፈልግና መጀመር ብንችልም፣ የምንጀምርበት ጊዜ የቅድሙ ሳይሆን የሚጠብቀን ተለውጦ ነው፡፡ ቀደም ሲል…
Saturday, 02 January 2021 11:11

ሞት ቅጣት ነው እንዴ?

Written by
Rate this item
(2 votes)
መደመጥ እንጂ ማዳመጥ ግብሬ አይደለም ብሎ በእብሪት የሚፏልል ከሃዲ፤ የጥፋት ሜዳውን ጨርሶ ገደል ሲገባ ማየት የጥጋብን መጨረሻ አስገራሚ ያደርገዋል፡፡ ጥጋብ ልብ ሲነሳ፣ ጆሮ ለልቦና ዕውነት ማቀበሉን እየተወ፣ ከሃዲዎችን ዳፍንታም እንደሚያደርግ በተደጋጋሚ ተረጋግጧል። በክህደት የሰከረ አዕምሮ መዘዝ በሚያስከትል ዝባዝንኬ ነገር እየተወጠረ…
Rate this item
(0 votes)
 አሟልተዋል የተባሉት ፓርቲዎች ከ35% በላይ ያመጡት ናቸው አወዛጋቢው የህወኃት ጉዳይ ገና በቦርዱ እየታየ ነው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ህጋዊ የፓርቲ መስፈርት አላሟሉም ያላቸውን 26 ፓርቲዎች ሙሉ በሙሉ ሲሰረዝ ፣12 ፓርቲዎች ተጨማሪ ሰነድ እንዲያሟሉ ጠይቋል፡፡ 40 ሀገራዊና ክልላዊ ፓርቲዎች ደግሞ መስፈርቱን አሟልተው…
Rate this item
(0 votes)
 "--ህግ እንደ እግዜሩ ለማስተዳደር፣ ማህበረሰቡ ራሱ ህግ አክባሪና አስከባሪ ሆኖ እንዲሰለጥን ያስፈልጋል፡፡ እንደዛ ሆኖ የሰለጠነ ዕለት ግን ህግ አስከባሪው መንግስት ሳይሆን ህዝብ ራሱ በትክክለኛው ይሆናል፡፡ የህግ አምላክን የሚፈራ ትውልድ ይፈጠራል፡፡--" የእግዚአብሄርመንግስትአለወይስየለም?ብለህእስክትፈላሰፍድረስሚስጥራዊነው፡፡«Thatgovernmentisbestthatgovernsleast»የሚለውመፈክር፣በእግዚአብሔርመንግስትላይነውየሚሰራው፡፡ከሰማይበነጎድጓድእየወረደበሆነባልሆነውአያሸብርህም፡፡ዘመቻአያበዛም፡፡ፕሮፓጋንዳአይነዛም፡፡እዩልኝስሙልኝብሎበአደባባይአይቆምም፡፡ግንስራውንይሰራል፡፡«ምንምወይምጥቂትብቻየሚያስተዳድርመንግስትነውምርጡመንግስት»የተባለው፣ስራውንሳይታይስለሚሰራነው፡፡ዜጎቹን፣ሳይታይናሳይዳሰስ፣ ሳያቅራራናሳያስፈራራእየጠበቃቸውእንደሆነእስኪዘነጉድረስሚስጢርየሆነማለትነው፡፡መላዕክት፣ለእያንዳንዱሰውጠባቂነትበነፍስወከፍተደልድለውተልዕኮአቸውንያከናውናሉ፡፡ግንስለማይታዩናስለማይዳሰሱጥበቃእየተከናወነእንደሆነይረሳል፡፡ ተጠባቂውነፃነትይሰማዋል፡፡ይሄንንነፃነቱን፣በራሱፈቃድናምርጫለመልካምግብወይምለእኩይያውለዋል፡፡የነፃነቱባሪያሆኖወደአሉታዊነፃነትእንዳይወድቅከራሱተሞክሮይማራል፡፡የግለሰቡህልውናእንዳይጎዳነፃነቱእንዳይነካአድርጎበስውርይጠብቀዋል፡፡እንዲሁምጥሩመንግስትማለትበዜጋውህይወትላይጣልቃየማይገባማለትነው፡፡በዜጋውህይወትላይጣልቃመግባትየሚችለውህግብቻነው፡፡መንግስትማለትህግየሚያስከብርማለትነው፡፡ህግንየሚያከብርዜጋእስካልበዛድረስመንግስትስውርነው፡፡መንግስትየህግንስጋለብሶ፣መከላከያወይምፖሊስ፣ አልያምደህንነትሆኖየሚከሰተውህግስትጣስብቻነው፡፡ህግካልተጣሰመንግስትመታየትየለበትም፡፡የማይታይመንግስትግንስራውንአይሰራምማለትአይደለም፡፡ዜጋውንሳይታይሳይዳሰስከሚመጣበትመጻኢአደጋይታደገዋል፡፡ዜጋውየሚተዳደርበትህግየሚታይመንፈስእንዳይሆን፣ በየጊዜውጤንነቱንእየጠበቀብርቱሆኖመኖሩንያረጋግጣል፡፡መንግስትየማይታይመንፈስሆኖ፣ህግናየመንግስትስርዐትግንህያውሆነውበማህበረሰቡየዕለትተዕለትህይወትላይእንደእስትንፋስወይምእንደደምመዘዋወርአለባቸው፡፡ማህበረሰብእንደልብስገበርየውስጡወደውጭመገልበጡየሚታወቀው፣ድብቅመሆንየሌለበትየውስጥአሰራርበይፋሽፋንላይወጥቶሲያስፈራራነው፡፡ ሚስጢራዊነቱሲጠፋ፡፡ደግሞምያስፈራራል፡፡ያውምበትልቅአቅም፡፡አስቡትእስቲ፣የአንድሰውአካልየውስጥአሰራርስርዐትለምሳሌሳንባ፣ ልብናሆድእቃውበስተውጭበኩልበተገላቢጦሽቢወጣ፣ ቆዳውናየውስጥሽፋኑደግሞወደውስጥቢደበቅ፣ ቢገለበጥ፡፡አምባገነንነትማለትየማህበረሰብየአሰራርስርአት፣የውስጡወደውስጥመገልበጥማለትነው፤መዛባት፡፡ጀርመንበኮሙኒስትናበካፒታሊስትጎራተሰንጥቃበኖረችበትዘመን፣ከበርሊንግንበስተምስራቅእንደዛውስጡወደውጭየተገለበጠአምባገነንነትነበረ፡፡ ህዝብበፍርሃትተደብቆወደውስጥገብቶየመንግስትአሰራርአካላት…
Saturday, 26 December 2020 10:14

አገሬ ለእኔ… ሁሉ ነገሬ!

Written by
Rate this item
(2 votes)
ግርም ድንቅ ይለኛል… አገሬ ለእኔ ሁሉ ነገሬ! የአገሬ ነገር…የእኔ ነገር ነው። የራሴ… የግሌ… የብቻዬ!! ወድጄ አይደለም። ሁሌም የሚሰማኝ እንደዛ ነው። እኔ ማለት ያለ አገሬ ምንም ነኝ። ከተፈጠርኩ አንስቶ… ከልጅነት እስከ ዕውቀት እንደ ወላጅ ጠንቅቄ አውቃታለሁ… አገሬን። ወደ ምድር ከመጣው ወዲህ……
Page 2 of 213