ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
የሰላም ምኞት ብዙ ጊዜ የማይሳካው፣… የተጣራና የተሟላ ምኞት ስላልሆነ ነው። “ምናለ ወንድማማቾች ባይገዳደሉ” ብለን መመኘት እንችላለን። ግን አይሳካም። ለምን? አራት ምንያቶችን እንመልከት፡፡ አንዳንዴ የሐሳባችን ብዥታ ነው ችግሩ። አባራሪ ተግባራት፣ ገዳይና ሟች፣ በዳይና ተበዳይ… ያለ ልዩነት “ፀበኞች” ብለን የምንሰይማቸው ከሆነ፣ ሐሳባችን…
Rate this item
(1 Vote)
ከሃይማኖታዊው ትረካ እንዳነበብነው፣ የጥፋት ሩጫ ሀ ተብሎ የተጀመረው በቃየን ነው ብለናል። የመጀመሪያውን ክፉ የግድያ ጥቃት ፈጽሟል። በርግጥ፣ በይፋ የታወጀ ሕግና የዳኝነት ሥርዓት በወቅቱ አልነበረም። ቃየን ፍርድ ቤት አልቀረበም፤ ቅጣት አልተፈረደበትም።ነገር ግን፣ ቃየን የእጁን አላገኘም ማለት አይደለም። ክፉ ተግባር በቀጥታም ይሁን…
Rate this item
(0 votes)
የ2016 ዓ.ም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሥራ መጀመርን ምክንያት በማድረግ የመክፈቻ ንግግር ያቀረቡት ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣ ባስተላለፉት መልዕክት ካነሷቸው አንኳር ሀሳቦች አንዱ ‹‹የጥላቻ ንግግር››ን የተመለከተ ነበር፡፡ በተለያየ መልኩ ሊገለጽ የሚችለው ‹‹ጥላቻ››፤ ሀገራችንን ብቻ ሳይሆን ዓለማችንን ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈላት የሚገኝ ትልቅ…
Rate this item
(0 votes)
የሰላም ምኞት ብዙ ጊዜ የማይሳካው፣… የተጣራና የተሟላ ምኞት ስላልሆነ ነው። “ምናለ ወንድማማቾች ባይገዳደሉ” ብለን መመኘት እንችላለን። ግን አይሳካም። ለምን? አራት ምንያቶችን እንመልከት፡፡ አንዳንዴ የሐሳባችን ብዥታ ነው ችግሩ። አባራሪ ተግባራት፣ ገዳይና ሟች፣ በዳይና ተበዳይ… ያለ ልዩነት “ፀበኞች” ብለን የምንሰይማቸው ከሆነ፣ ሐሳባችን…
Saturday, 23 September 2023 21:16

ሃሜት - ዘ ፍጥረት

Written by
Rate this item
(3 votes)
“--ሀሜት ይሞቃል ወይንም ይቀዘቅዛል እንጂ አይሻርም፡፡ የሰው የማወቅና የመፍረድ ባህሪ እስካለ ሁሌ ሀሜት አለ፡፡ ሀሜቱ በወሬ ዝውውር የደም ግፊቱን ከለካ በኋላ፣ የሀሜቱ ኢላማ የሆነውን ሰው በመግደል ወይንም መጠቃቀሻ በማድረግ ጊዜያዊ እረፍቱን ያገኛል፡፡--”የማወቅ ፍላጎት የሌለው ካለ እሱ ሰው አይደለም፡፡ የማወቅ ፍላጎት…
Rate this item
(2 votes)
ታላቋ አገር አሜሪካ፣ ከሞባይል ስልክና ከኢንተርኔት ዘመን በፊትም፣ ከጥንት ከጥዋቱ፣ ‘የወከባ አገር ሆና ነው የተፈጠረችው’ ይሏታል። ወዳጆቿ፣ በእቅፏ ውስጥ ሆነው ያመሰግኗታል፣ ከሩቅ ሆነው ይመኟታል። ሥራ የበዛላት ወይስ ልፋት የበዛባት አገር? ‘ሥራ የበዛላት የተባረከች አገር ናት’ በማለት ያደንቋታል። the land of…
Page 5 of 155