ነፃ አስተያየት

Rate this item
(8 votes)
“ህውሓት በህገ መንግሥቱ አርቃቂ ኮሚሽን ተወካይ አልነበረውም”የመካከለኛው ኢትዮጵያ ታሪክ በየክፍለ ዘመኑ ምን ይመስላል? የአዲስ አበባ የባለቤትነት ጥያቄ ከየት መጣ?ህገ መንግስቱ ላይ የልዩ ጥቅም ጉዳይ እንዴት ተካተተ?በሚሉና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፤ የታሪክ ምሁሩንና ፖለቲከኛውን ዶ/ር ነጋሶጊዳዳን እንደሚከተለው…
Rate this item
(6 votes)
የቤተሰብ ምጣኔ ወይንም እቅድ ማለት ትርጉሙ አንድ ቤተሰብ የሚፈልጉትን ያህል ልጅ በሚፈልጉበት ጊዜ መውለድ እንዲችል የሚያግዝ የህክምና አገልግሎት ማለት ነው። ይህን የተናገሩት ዶ/ር ደመቀ ደሰታ በአይፓስ ኢትዮጵያ የፕሮግራም ማናጀር ናቸው። ባልና ሚስት የተለያዩ እቅዳቸውን እስኪያከናውኑ ድረስ መውለድ ካልፈለጉ የሚቆዩበት ወይንም…
Rate this item
(6 votes)
“የልዩ ጥቅም አዋጅ በእውነት ጥያቄውን ይመልሳል?”በአዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ ልዩ ጥቅምን የሚደነግገው ረቂቅ አዋጅ በሚኒስትሮች ም/ቤት ከጸደቀ በኋላ ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤትመቅረቡ ተነግሯል፡፡ በረቂቅ አዋጁ ላይ ዜጎች እንደሚወያዩበትም ተገልጧል፡፡ ለመሆኑ ረቂቅ አዋጁ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ግንኙነት ላይምን አንደምታ አለው? ከህገ መንግስቱ…
Rate this item
(8 votes)
“መንግስት፤ አዳዲስ መጫወቻ እንደሚያምረው ሕጻን አዲስ ተ ሽከርካሪ በተመረተቁጥር ለመግዛት ከቋመጡ፤ በየዓመቱ መጀመርያ ላይ አዳዲስ ሞባይል፣ ኮምፒዩተርናየቢሮ ቁሳቁስ ከሚያግበሰብሱ እንዲሁም አዲስ ሕንጻ ባለቀ ቁጥር ለመከራየትዜጎች በሃገራቸው ላይ ሰርቶ የመኖር መብታቸው ሕገ መንግስታዊ ጥበቃ የሚደረግለት ለይስሙላ አይደለም፡፡ መሰረታዊ ግቡ የመንግስት ድጎማን…
Rate this item
(2 votes)
(ካለፈው የቀጠለ)የሚዲያ (መገናኛ ብዙኃን) ብዝኃነትን በተመለከተ በዲሞክራሲ የተሻለ ልምድ ካላቸው የአፍሪካ አገራት ቀርቶ ታዳጊ ዲሞክራሲን እየገነቡ ነው ከሚባሉት አገራት አንፃር እንኳ እጅግ በጣም ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ስለሚገኘው የአገራችን የሚዲያ ነባራዊ ሁኔታ ባለፈው ሳምንት የተወሰኑ ነጥቦችን አውስቼ ነበር፡፡ ከዛው ሐሳብ በመቀጠል…
Rate this item
(2 votes)
የመዝገቦች መጨመር ዳኞች ላይ ጫና ፈጥሯል የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ቃጠሎ ችሎቶችን አጓታል የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ዳኜ መላኩ፤ ሰሞኑን የፌደራል ፍ/ቤቶች የ11 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ያቀረቡ ሲሆን የምክር ቤት አባላትም በዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነት፣ ለደንበኞች በሚሰጥ አገልግሎት፣…