ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ከዓለም የመንግሥታት ታሪክ እንደምንታዘበው አዲሱ መንግሥት ከቀዳሚው የበለጠ “ሆኖ” ለመቅረብ የሚያደርገው ትግል አሐዱ ብሎ የሚጀምረው፣ ቀዳሚውን ያስታውሳል ቢሉ ይዘክራል የሚላቸውን ቁሳዊና መንፈሳዊ ቅርሶችን ገለል በማድረግ ነው፡፡ ዋል አደር ሲልም ትርክቶቹንም ቢችል በመቀየር፣ ካልቻለም በመቀየጥ እኔን ያሳንሱኛል፤ ደግሞስ “ከእኔ ወዲያ ላሳር”…
Rate this item
(3 votes)
ትምህርት እንደ ሮኬት በረራ ቢሆን እንዴት ጥሩ ነበር? እንደ ሮኬት መሆኑ ነው ፈተናው!መቼም ግዙፎቹን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ከፍ ዝቅ እያደረጉ መተቸት፣ የዘመናችን ወግ ነው። በኩባንያዎቹ ላይ የሚጎርፈው ዕለታዊ የፖለቲከኞች ወቀሳና የጋዜጠኞች ትችት እስከወዲያኛው የሚያባራ አይመስልም። አድማጭና ተመልካችም አይጠፋም። ሞልቷል። ለነገሩ ለመጽሐፍ…
Rate this item
(3 votes)
የየካቲት 66 ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የተከሰተበት ሃምሳኛ ዓመት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በመታወስ ላይ ይገኛል። ከዚህ ውስጥ፣ በተለያዩ መደበኛና ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚካሄዱት የዳሰሳ ውይይቶችና መጣጥፎች በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። እንዲህ ዓይነት ውይይቶች መካሄዳቸው ዛሬ ላለንበት ሁኔታም ጠቃሚ በመሆኑ ተሳታፊዎቹን ማመስገን ተገቢ ነው። ይህ ጠቃሚ…
Rate this item
(2 votes)
የአገራችን በሬዎች፣ ከጃፓንና ከአሜሪካ በሬዎች ጋር ሲነጻጸሩ ሩብ በሬ ናቸው። ትልቅ በግ እንደማለት ነው?ባለፈው ሳምንት በእህልና በሥጋ ምርት የአገራችንን ታሪክ አውርተን የለ? የእህል ምርት ባለፉት ኻያ ዓመታት በጥቂቱም ቢሆን ተሻሽሏል። በአማካይ ለአንድ ሰው 150 ኪሎ ይመረት ነበር። በ2008 ወደ 250…
Rate this item
(1 Vote)
የየካቲት 1966ቱ የኢትዮጵያ ማህበራዊ አብዮት፣ የኢትዮጵያ ማህበረ-ፖለቲካዊ ሂደት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ ታላቅ የዘመን ክስተት ነው፡፡ አዲስ አይነት ማህበራዊ ስርዓትን (social order) ለማነጽ የሞከረ፣ የማህበረ-ፖለቲካዊ ግንኙነታችንን በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የለወጠ፣ በማህበረሰቡ የእርስ በእርስ ግንኙነት ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ እንዲሁም መልከ-ብዙ…
Rate this item
(2 votes)
እንጀራችንስ እየሰፋ እየበረከተ ነው?የእህል ምርት ምን ያህል ወረደ? ምን ያህል ተሻሻለ?የኢትዮጵያ የሕዝብ ቁጥር፣ ዘንድሮ ከጃፓን በተጨማሪ ከሜክሲኮም በልጦ፣ ከዓለም ዐሥረኛ ደረጃ ላይ እንደሚቀመጥ የዩኤን መረጃዎች ይነግሩናል።ከአራት ዓመት በኋላ ደግሞ፣ ከራሺያም አልፈን እንሄዳለን። ይሄ አስቀድሞ የታወቀና ያለቀለት ጉዳይ ነው ማለት ይቻላል።…
Page 9 of 163