ነፃ አስተያየት

Rate this item
(1 Vote)
ባለፈው ሳምንት በቀረበው ጽሁፍ፣ ራስ ተፈሪ የግብ መዳረሻው (የመጨረሻው የፖለቲካ ስልጣን መቆናጠጥ) ላይ እንቅፋት ይሆኑብኛል ብሎ ያሰባቸውን በረቀቀ መንገድ እንዴት ገለል ሲያደርግ እንደነበር ተመልክተናል፡፡ በዚህ ሳምንት ፅሁፍ ደግሞ የስልጣኑ የመጨረሻ ተቀናቃኞቹ ሆነው የቆሙትን ባልና ሚስቱን ዘውዲቱ ምኒልክና ራስ ጉግሳ ወሌን…
Rate this item
(0 votes)
 “ራስ ተፈሪን አድንቋት እንጂ አትናቋት” የሮበርት ግሪን “The 48 laws of power” መፅሐፍ በፖለቲካው አለም ልክ እንደእነ ሰንዙ The Art of War እና ማኬቬሊ The Prince ሁላ እንደ አንድ ቅዱስ መፅሐፍ የሚነበብ ነው፡፡ የሀሳብ አወራረዱና ደራሲው ሮበርት ግሪን 48ቱን ለስልጣን…
Rate this item
(0 votes)
ሰላም ካለ ነው፣ ሰዎች ሠርተው መግባት የሚችሉት። ከሁሉም በፊት ሰላም ይቀድማል ብንል መሬት ጠብ የሚል ስህተት የለውም። ክርክር ለመፍጠር ሰበብ የማይሰጥ፣ ቀዳዳ የሌለው አስተማማኝ ሐሳብ ይመስላል።“ከምንም በላይ ሰላም ይበልጣል” ቢሉን ይከፋናል እንዴ? “ከምንም በፊት ሰላም ይቀድማል” ብንልስ ይከፋቸዋል እንዴ? እንዲያውም…
Rate this item
(3 votes)
“ጠላትህን እስከ ወዲያኛው አስወግደው” በቻይና የመንግስት አስተዳደር ታሪክ ውስጥ እንደ ሲያንግ ዩ እን ሊዩ ፓንግ በባላንጣነት ታሪካቸው በጉልህ የሚጠቀስ የለም፡፡ እነዚህ ሁለት ገናና የጦር መሪዎች ግንኙነታቸው የጀመረው በወንድማማችነት ስሜትና የልብ ወዳጅ በመሆን ነው፡፡ በብዙ የጦር አውዶች አብረው ጎን ለጎን ተሰልፈው…
Rate this item
(3 votes)
ልጅነትና እድገትብርሀነ መስቀል ረዳ መስከረም 18 ቀን 1936 ዓ.ም በድሮው አጠራር በትግራይ ጠቅላይ ግዛት፤ በአክሱም አውራጃ፤ በብዘት ወረዳ ተወለደ፡፡ አንድም ወንድ እንደ ብርቅ ሲጠበቅበት ከነበረ ቤተሰብ ውስጥ በመወለዱ፤ሁለትም ቤተሰቡም ወንድ በመጠበቅ ሀዘን ላይ ወድቆ የነበረ በመሆኑ፤ ሦስትም ውልደቱ በመስቀል ቀን…
Rate this item
(2 votes)
“--መቼስ በክልሉ የታየው መከራ ከእኔ የመዘከር ችሎታ በላይ ነው፡፡ ጉድ እኮ ነው - የግድቡ እናት ወረዳ የሆነችው ጉባ እራሷ ለስንት ዐመት ደም ፈሰሰባት፡፡ በስተመጨረሻ ከፍያለው አምዴ የሚባል እውነተኛ ወታደር (ጄኔራል ነው) የቤኒሻንጉልን የመከራ ቀናት አሳጠረላት፡፡ እውነቴን ነው የምላችሁ የዚህን ሰው…
Page 8 of 164