ነፃ አስተያየት
የዘንድሮ ኦሊምፒክ “አልሆነልንም” ብለዋል ብዙ ኢትዮጵያውያን። “ያስቆጫል፤ ያናድዳል” ብለው የተበሳጩም ሞልተዋል። እጅግ ያዘኑ ደግሞ ብዙ ናቸው። ተብሰልስለው ማልቀስ ጭምር።ይህን የምለው በሰዎች ሐዘን ላይ ለመቀለድ ወይም ለማላገጥ አይደለም። መልካም ነገር ተመኝተው ከልብ ስለተቆረቆሩ ለምን ይቀለድባቸዋል? ደግሞም፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ወርቅ ሜዳሊያዎችን ሲቀዳጁ፣…
Read 772 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የውጭ ምንዛሬ በመንግሥት ተመን ሳይሆን በገበያ ዋጋ?• እንዲህ ዐይነት የምንዛሬ አሠራር ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ ያልታየ “ሥር-ነቀል ለውጥ” ነው።• ጥቅሙና ጉዳቱ ላይ ሰዎች ብዙ መነጋገርና መከራከር፣ ከዚያም ባሻገር መጨቃጨቅ ይችላሉ። አስጨፋሪዎችም አስለቃሾችም ሞልተዋልለክፉም ለደጉም፣ አዲሱ የምንዛሬ ሥርዓት በግማሽ ምዕተ ዓመት…
Read 1150 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በድንገት ሳይጠበቅ ተከስቶ፣ ውጤቱ ግን እጅግ ግዙፍ የሚሆንባቸው ክስተቶች አያሌ ናቸው። በተለያዩ አባባሎች ላይ እየታከለ አንድን ጉዳይ ለማግነን ጥቅም ላይ ይውላል። ማነው ተብሎ ቢጠየቅ መልሱ የ“መሬት መንሸራተት” ነው። ያልተጠበቀና ሥር ነቀል የሆነ የምርጫ ውጤት፤ Landslide Victory፣ ያልተጠበቀ ቡድን ድል፤ Landslide…
Read 806 times
Published in
ነፃ አስተያየት
1. እንደ መግቢያባለፈው ጽሑፌ የጎልያድ ታሪክ ሲታመንበት ከነበረው፣ ወደተቀየረው የታሪክ ወዝ፣ በሳይንሳዊ መላምትና ምርምር እንዴት ሊለወጥ እንደሚችል አጫውቻችኋለሁ፡፡ የታሪክ ጸሐፍትንና አንባቢዎችን ባህሪያት አስመልክቶ፣ ያለኝን ሃሳብ የማነሳላችሁ መሆኑን አሳውቄ ማሳረጌንም አስታውሳለሁ፡፡ ይህን ጽሑፍ ያቀረብኩት፣ በጨረፍታ የነካካሁትን የታሪክ አጻጻፍ ሂደት በመጠኑ አስፍቼ…
Read 1095 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ይህ ፅሁፍ መነሻውንና የመርሁን ማጠናከሪያ ምሳሌዎች የወሰደው ከእውቁ የዘመናዊው ፖለቲካ ፍልስፍና ፈር-ቀዳጅ ጣልያንያዊው ፈላስፋ ኒኮሎ ማኪቬሌ ነው፡፡ ማኪቬሌ በወጣትነቱ የተሃድሶ ከተማ ተብላ የምትጠራው የጣልያኗ ፍሎረንስ ከተማ አስተዳዳሪ ነበር፡፡ በሮም ፖሊቲካ ውስጥ በነበረው ቀጥተኛ ተሳትፎና በአስተዳዳሪነቱ በነበረው ሚና በ1512 እ.ኤ.አ ሎሬንዞ…
Read 1129 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ለወትሮው ድራማ የበዛበት የአሜሪካ ምርጫ፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እንደ ቀድሞው አላምርለት ብሏል። ድራማ አንሶት አይደለም። እንዲያውም ከልክ አልፏል፤ እንዲያውም መረን ለቋል ቢባል ይሻላል እንጂ። ምርጫዎች በቅጡ ወደ እልባት አልደርስ ማለት ጀምረዋል። “በጨዋ ደንብ” ያልተጠናቀቀ ድራማ ምን ይሉታል? አሁን ደግሞ ነገሩ…
Read 1297 times
Published in
ነፃ አስተያየት

