ነፃ አስተያየት
አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ የቀድሞዋን ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴን በመተካት የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር ሆነው ከተሾሙ ሳምንት አለፋቸው። አምባሳደሩ ለፓርላማው ባቀረቡት ንግግር የተለያዩ አስተያየቶች ተሰንዝረዋል፡፡ የቀድሞዋ ፕሬዚዳንት አሸኛኘትም አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) የትግራይ ክልል አስተባባሪ አቶ ጊደና መድሕን የቀድሞዋ ፕሬዚዳንት…
Read 1328 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እስራኤል ከአስከፊ ውድቀት አገግማ ማንሰራራት ትችል ይሆን? የአይነኬነት ዝናዋን መልሳ ማደስስ ትችላለች? እየተሟሟተች ነው። በቅርቡ በሂዝቦላ የመገናኛ መሳሪያዎች ላይ የፈጸመችው ስውር ጥቃት እንደ ምሳሌ ሊጠቀስ ይችላል። በሺ የሚቆጠሩ የሂዝቦላ መሪዎችና አባላት ላይ በተመሳሳይ ሰዓት የፍንዳታ ጥቃት አድርሳለች። እነዚህ የእስራኤል ስውር…
Read 1429 times
Published in
ነፃ አስተያየት
• የሥርዓተ ትምህርት ፖሊሲው እንደገና መወለድ አለበት • የትምህርት ፖሊሲዎቻችን እኛን አይመስሉም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን ከሚወስዱ ተማሪዎች መካከል፣ ወደ ቀጣዩ የትምሕርት እርከን የሚያልፉ ተማሪዎች ቁጥራቸው በእጅጉ እያሽቆለቀለ መጥቷል። ለዚህም በምክንያትነት የሚጠቀሱ የተለያዩ ጉዳዮች አሉ። በፈተና አሰጣጥና…
Read 1499 times
Published in
ነፃ አስተያየት
”ምነው እናታችን በሕይወት ኖራ ይህን ባየች!”ከ7 ዓመት በፊት፤ ከአራት ኪሎ ቤተ መንግሥት በስተምሥራቅ በሚገኘው መንደር ወስጥ፤ ለ4 ዓመት ያህል የግለሰብ ቤት ተከራይቼ ኖሬያለሁ፡፡ በዚህ ምክንያት በተለይ አዋሬ ገበያን በቅርበት አውቀዋለሁ፡፡ ‹‹ሙደሲር ጮርናቄ›› ሻይ ቤትን ጨምሮ በቅርብ የማውቃቸው ሰዎችም ነበሩ፡፡ ቅዳሜ…
Read 1411 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አንድ፡-ቦንጋ…‹‹ይመር፣ ይቦረሽ!›› /ጠዋት/‹‹ጫማዎን አዲስ ላድርግልዎት!›› /ረፈድ ሲል/የሊስትሮው ሥም ዳኪቦ ይባላል፤ የቦንጋ እንብርት ላይ ቂጢጥ ብሎ ጫማ ሲያቆነጅ የሚውል ባተሌ ነው፤ ጨዋታም ይወድዳል፤ ከጃፖኒ ላይ ሸሚዝ የደረቡ ወጣቶች እግራቸው የሊስትሮው ኮርቻ ላይ ይፈናጠጣል፤ እጃቸው ደግሞ የተገለጠ ነገር ይይዛል - አዲስ አድማስ…
Read 1140 times
Published in
ነፃ አስተያየት
በአለም ታሪክ ከጥንት እስከ አሁን ተደጋግሞ እንደታየው፣ የፖለቲካ ስልጣን ያለ ጠልፎ መጣል ዘዴ፤ ተንኮልና ሴራ የማይታሰብ ይመስል፣ አብዛኛዎቹ መሪዎች ስልጣን ላይ የወጡት/የሚወጡት በዚህ ጠልፎ የመጣል ስልት ታግዘው ነው፡፡ አፍሪካ ውስጥ ይህ የበለጠ ሃቅ ነው፡፡ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የራስ ተፈሪን…
Read 943 times
Published in
ነፃ አስተያየት

