ነፃ አስተያየት
በየወሩ አንድ ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ እየደረሰበት የሚገኘው የአሜሪካ ፖስታ አገልግሎት፤ በሺ የሚቆጠሩ ፖስታ ቤቶችን ለመዝጋት ያወጣው እቅድ እንቅፋት ገጥሞታል። ንብረትነቱ የመንግስት የሆነው የፖስታ ድርጅት፤ ኪሳራውን ለመቀነስ 3700 ፖስታ ቤቶችን እንዲሁም 250 ዋና ማእከላትን ለመዝጋት እቅድ አውጥቷል። የአሜሪካ ፖስታ ድርጅት ከ220…
Read 4019 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ራሱን የሚያከብርና የሚወድ ለሌሎች የሚተርፍ ፍቅር ይኖረዋል” በዓለም ላይ ባሉ አገራትና ሕዝቦች ውስጥ ከሚገኙ ሃይማኖታዊ አስተሳሰቦች ተመርጠው “ወርቃማው ሕግ” የተሰኙት አባባሎች ሠላምና መግባባት በምድር ላይ ለማስፈን እንደሚጠቅሙ ስለታመነበት የወርቃማው ሕግ ቀን በየዓመቱ ይከበራል፡፡ “ተለውጦ ማየት የምንሻው ዓለም ለውጡ የሚጀምረው ከራስ…
Read 3875 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ዜጐች በከሳሽነትም ይሁን በተከሳሽነት ወይም ደግሞ በምስክርነት ፍ/ቤት የሚቀርቡበት አጋጣሚ ሊፈጠር ይችላል፡፡ በተለይ ተከሳሽ ሆነው ሲቀርቡ ስለ ፍ/ቤቱ አሰራርና ሂደት እንዲሁም ስለ አጠቃላይ ህጉ መጠነኛ ግንዛቤ ከሌላቸው አለመግባባት የሚከሰቱባቸው ሰፊ ክፍተቶች ይፈጠራሉ፡፡ በአንድ ወቅት አንድ ዳኛ የገጠማቸውን ሲነግሩኝ፤ ተከሳሽ አባወራ…
Read 18634 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት እሁድ፤ ከሃዋሳ በኢቲቪ የቀረበው የአመት በአል መዝናኛ ጣፋጭ ነበር። በምሳ ሰአት የተሰራጨው መዝናኛ፤ ከድምፅ ጥራትና ከቅንብሩ ጀምሮ፤ በብዙ ነገሩ ተዋጥቶለታል ማለት ይቻላል ... መጨረሻው ላይ ተበላሸ እንጂ። በአንድ ትንፋሽ ቢራውን ቀድሞ የጨለጠ ይሸለማል ተብሎ ሆይሆይታ ሲፈጠር፤ አይኔን ማመን…
Read 3931 times
Published in
ነፃ አስተያየት
10 የአደጋ ምልክቶች በ”ፍቅረኛ” ምክንያት፤ ህይወት የሚቃወስባቸው ሰዎች በርካታ ናቸው። የአንዳንዶች ህይወት፤ ከፍቅረኛ ጋር ይበልጥ ይጣፍጣል። ችግር ቢያጋጥም እንኳ፤ አብረው ይወጡታል። እርስ በርስ እየተበረታቱ ኑሮ ይሰምራል፤ ደስታቸውም በፍቅር ይደምቃል። የአንዳንዶች ህይወት ግን፤ በ”ፍቅረኛ” ይመሳቀላል። ደስታቸው ተንኖ እየጠፋ፤ ተስፋቸው ይጨልማል። ህይወታቸውን…
Read 5330 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የባል ድብደባን ጨምሮ ከትዳር እስከ ሱስ ድረስ፤ የጉዲፈቻ ልጆች ቁጥርን ጨምሮ ከወሊድ ብዛት እስከ ትምህርት ደረጃ ድረስ... ብዙ ነገሮችን ይዳስሳል - ሰሞኑን በይፋ የተሰራጨው የጥናት ሪፖርት። በ450 ገፅ የቀረበው ጥናት፤ የህዝብ እና የጤና ዳሰሳ በሚል ይታወቃል። ጥናቱ በየአምስት አመቱ የሚካሄድ…
Read 5333 times
Published in
ነፃ አስተያየት

