ነፃ አስተያየት
ኪሳራው በጊዜ ሲሰላ፣ የአገሪቱን የስልጣኔ ጭላንጭል ያዳፈነ፣ የ30 ዓመት የኋሊት ጉዞ ነው።30 ዓመት ቀላል አይደለም፤ እነ ደቡብ ኮሪያ ከድህነት ወደ ብልፅግና የተሸጋገሩበት ጊዜ ነው።“የአብዮተኛው ትውልድ”ን ኪሳራዎችን ለመደበቅ ተብሎ ብዙ ታሪክ ተድበስብሷልትምህርት የተስፋፋው፣ የሴት ተማሪዎች ቁጥር ያደገው ከአብዮቱ በፊት ነው ወይስ…
Read 5147 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አቶ አስገደ ገ/ሥላሴ፤ ከህወኀት መስራቾች አንዱ) የካቲት 11 ይዛችሁ የተነሳችሁት አላማ ምን ነበር?እኛ በዛን ወቅት ይዘነው የተነሳነው አላማ፣ ደርግን በሰላማዊ መንገድ መጣል ስለማይቻል፣ በትጥቅ ትግል ገርስሰን እንደ መሬት ላራሹ ያሉ የህዝብ ጥያቄዎችን መመለስ ነበር፡፡ የመጀመሪያ አቋማችን የዘውዳዊውንና የደርግን ህገመንግስት መቀየር…
Read 5012 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ታጋዮች የተሰውለት ዓላማ ተረግጧል”ህወኀት የተመሰረተበት 39ኛ ዓመት በዓል ባለፈው ማክሰኞ በመቀሌ ከተማ በደማቅ ስነ-ስርአት አክብሯል፡፡ በዚህ በአል ላይ በትግሉ ወቅት የተሰው ቀደምት ታጋዮች የታወሱ ሲሆን የህወኀት ታሪክም በተለያዩ የፓርቲው አባላት ተነግሯል፡፡ ከህወኅት ምስረታ ጀምሮ በትግሉ ውስጥ የቆዩና በተለያዩ ጊዜያት ከፓርቲው…
Read 6458 times
Published in
ነፃ አስተያየት
አብዮቱ ሲመነዘር፡ በሚሊዮኖች ረሃብና ሞት፣ በሚሊዮኖች ችጋርና ጉስቁልና የታጨቀ ነው።መልኩ ሲታይ፡ በርካታ መቶ ሺ ዜጎች ያለቁበት ቀይ ሽብር፣ ነጭ ሽብርና የጦርነት እሳት ነው።“አብዮተኛው ትውልድ”፣ ስለ አብዮቱ 40ኛ አመት የሚናገርበት አንደት ማጣቱ አይገርምም።ልክ የዛሬ አርባ አመት፣ የነዳጅ ዋጋ ላይ የአስር ሳንቲም…
Read 2033 times
Published in
ነፃ አስተያየት
“ክቡር ፍርድ ቤት፤ መስረቄ እውነት ነው፣ግን ግብር ከፋይ ነኝ”በየትም አገር ያለ መንግሥት በባህርዩም ሆነ በተቋቋመበት ሕግና ሥርዓት ወይም ርዕዮተ ዓለም ሊለያይ ቢችልም በአስገባሪነቱ ግን አንድ ነው፡፡ መንግሥት ሆኖ ብቅ ካለበት ጊዜ ጀምሮ ከሚገዛው ወይም ከሚያስተዳድረው ወይም ከሚመራው ህዝብ ላይ ግብር…
Read 4099 times
Published in
ነፃ አስተያየት
ባለፈው ሳምንት፣ “ወደ ፍቅር ጉዞ” በተሰኘው የሙዚቃ ኮንሰርቶች ዝግጅት ላይ በተፈጠረው ችግር ዙሪያ ከድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ጋር ያደረግነውን ቃለምልልስ ያቀረብን ሲሆን፤ ስላለፈው ዘመን ታሪክና ስለአዲሱ ትውልድ ፍላጎት ያለውን አስተሳሰብ መግለፁ ይታወሳል። ሁለተኛውን ክፍል እነሆ፡-የአገሪቱን የሩቅና የቅርብ ጊዜ ታሪክ…
Read 12844 times
Published in
ነፃ አስተያየት