ነፃ አስተያየት
30ሺ አይሞሉም የተባሉት ስደተኞች ከ150ሺ በላይ ሆነዋል መንግስት እንደሚለው በየአመቱ ከ2ሚ. በላይ የስራ እድል ቢፈጠር፣ ከውጭ ሰራተኛ እናስመጣ ነበር፡፡የአዲስ አበባ አስተዳደር ባለፈው ሳምንት ባሰራጨው ማስታወቂያ፣ በበርካታ አካባቢዎች ቅዳሜ፣ እሁድ እና ሰኞ የውሃ አገልግሎት እንደሚቋረጥ ገልፆ ነበር፡፡ አዲስ መስመር ለማገናኘው ሦስት…
Read 3559 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መንግስት ከሣውዲ የሚመለሱ ዜጐች ቁጥር አስቀድሞ ከተገመተው በላይ መሆኑን ገልጿል። ቀድሞ የተመላሾቹ ቁጥር 28 ሺህ እንደሚሆን ቢገመትም አሁን ወደ 80ሺህ እንደሚደርስ ተነግሯል፡፡ በስደተኞቹ ላይ እየደረሰ ያለውን እንግልት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ከማውገዝ አልተቆጠቡም፡፡ ጉዳዩ በሰከነና…
Read 5073 times
Published in
ነፃ አስተያየት
የአገሩን ከፍተኛ ሙቀት መቋቋም አቅቷቸው ይሰቃያሉ የመንገድ አጠቃቀም ባለማወቅ ለመኪና አደጋ ይዳረጋሉ ድብደባና የሰሩበትን ደሞዝ መከልከል የተለመደ ነው በቤት ሰራተኝነት ተቀጥረው ወደ ኩዌት የሚሄዱ ኢትዮጵያውያን ሴቶች በሁለቱ መንግስታት መካከል የስራ ስምምነት በመኖሩ የሚገጥማቸው ፈተና ከሌሎች የአረብ አገራት በንፅፅር የተሻለ ነው…
Read 4814 times
Published in
ነፃ አስተያየት
እኛ ተርፈናል፤ እዛ ላሉት ድረሱላቸው ኢትዮጵያውያን ሴቶች ተገደው እየተደፈሩ ነው እስር ቤት አንዲት ነፍሰ ጡር ሞታብናለች - የስደት ተመላሾች ሳኡዲ አረቢያ በህገወጥ መንገድ ወደ አገሯ የገቡ ስደተኞችን በሃይል ማስወጣት ከጀመረች ሁለተኛ ሳምንቷን ያስቆጠረች ሲሆን ህገወጥ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደአገራቸው የመመለስ ዘመቻው…
Read 8675 times
Published in
ነፃ አስተያየት
Monday, 18 November 2013 10:30
“የኢትዮጵያ ህዝብ ለውጥ ፈልጓል፤ ግን ለውጡን የሚሸከምለት ፓርቲ ይፈልጋል”
Written by አለማየሁ አንበሴ
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) በቅርቡ ከአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ጋር ውህደት፣ ከሌሎች 10 ፓርቲዎች ጋር ቅንጅት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሰ ሲሆን ፓርቲው ከረጅም አመታት በኋላ የፕሬዚዳንት ለውጥም አድርጓል፡፡ ከአዲሱ ፕሬዚዳንት አቶ አበባው መሃሪ ጋር ፓርቲው ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር እየፈጠረ ስላለው ውህደት…
Read 3141 times
Published in
ነፃ አስተያየት
መጋቢት 20 ቀን 2001 ዓ.ም በ950ሺ ብር ካፒታል ሥራ የጀመረው “ጃካራንዳ ኢንተግሬትድ አግሮ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማህበር” የስራ አመራር ቦርድና ማኔጅመንቱ በውዝግብ ላይ ሲሆኑ ከሁለቱም ወገኖች የተለያዩ ቅሬታዎችና አስተያየቶች እየተደመጡ ነው፡፡ በመጀመሪያ የተነሳው ቅሬታ ከማህበሩ መስራችና ስራ አስኪያጅ ከነበሩት አቶ ደመላሽ…
Read 2639 times
Published in
ነፃ አስተያየት