ነፃ አስተያየት

Rate this item
(2 votes)
ጥያቄው ምላሽ ባያገኝም ሊሰነዘር ግድ ነው፡፡ እርግጥ ነው ይህንን በመቆጣጠር ዜጎች የሚገባቸውን አገልግሎት ያለ አድልዎና ያለ እንግልት እንዲያገኙ እንዲያደርጉ ኃላፊነት የተሰጣቸው አካላት አሉ፡፡ መልካም! ታዲያ እነሱ የት ሄደው ነው ይሄ ሁሉ የገንዘብ፣ የመብትና የጊዜ መበዝበዝ የተንሰራፋው?! ከእለታት በአንዱ ቀን እዚሁ…
Rate this item
(1 Vote)
“እኔ ከአቶ አበባው በላይ ለመኢአድ ዋጋ ከፍያለሁበቅርቡ በተካሄደው የመላ ኢትዮጵያውያን አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ለአራት ዓመት ታግደው የነበሩት አቶ ማሙሸት አማረ ወደ ፓርቲው ተመልሰው በፕሬዚዳንትነት ተመርጠዋል፡፡ በጠቅላላ ጉባኤው የተካሄደውን ድንገተኛውን ምርጫ ተከትሎም የቀድሞው ፕሬዚዳንት አቶ አበባው… “መፈንቅለ ሥልጣን”…
Saturday, 15 November 2014 10:40

ወዴት እየሄድን ነው?!

Written by
Rate this item
(6 votes)
እንደ ሀገር እየተጓዝንበት ያለው ጎዳና ትክክል ነው ወይ? ጉዞዋችንስ? እውነት የያዝነው መንገድ ካሰብንበት ያደርሰናል? ወዴት እየሄድን ነው? ሠርክ በውስጤ የሚመላለሱ፣ አእምሮዬም መልስ ፍለጋ የሚደክምላቸው ጥያቄዎች ናቸው፡፡ እንድጠይቅ የሚያደርገኝ ደግሞ አንድም በየመስኩ እየተጓዝንበት ያለው ጎዳና እና የጉዞው ስልት በበቂ የተጠና ስለማይመስለኝ፣…
Rate this item
(10 votes)
የቀድሞ የ“ፍትህ” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ፤ በተከሰሰበት የወንጀል ክስ ጥፋተኛ ተብሎ የ3 ዓመት እስርና የ10ሺህ ብር የገንዘብ መቀጮ እንዲቀጣ መወሰኑ የህግ ባለሙያዎችን ጨምሮ ብዙዎችን ያነጋገረ ርዕሰጉዳይ ሆኗል፡፡ ከሁለት ዓመት በፊት ጋዜጠኛ ተመስገን የ“ፍትህ” ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ ሆኖ ሲሰራ፣…
Rate this item
(4 votes)
በስድስት ወራት ከ40ሺ በላይ ኢትዮጵያውያን የመን ገብተዋልአማፂዎች በጥቂት ወራት ዘመቻ ሰንዓን እና ኤደንን ወርረዋል የመን “ታሪከኛ” አገር ናት - በአንድ በኩል ለረዥም ዘመናት የዘለቀ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት፣... በሌላ በኩል ደግሞ፣ ለበርካታ አመታት አለምን “ግራ ያጋባች ጉደኛ” አገር! እስቲ አስቡት። ከሰሜን…
Rate this item
(10 votes)
መልካም ወሬ ከፈለጋችሁ አይታጣም። በቅርቡ “አይፎን 6” ሞባይሎችን፣ ሰሞኑን ደግሞ አዳዲስ የ“አይ-ፓድ” ምርቶቹን ለገበያ ያቀረበው አፕል ኩባንያ፤ እንደለመደው ዘንድሮም ሬከርድ ሰብሯል - በአመት 40 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ትርፍ በማግኘት። አትራፊነቱ አይገርምም። የጥረት፣ የፈጠራ፣ የቢዝነስ ታታሪነቱ ውጤት ነው። “አይፎን 6”ን ለመግዛት…