ነፃ አስተያየት

Rate this item
(3 votes)
ልጅ እያለሁ ከአባቴ የመጽሐፍ ስብስቦች ውስጥ፣ “one step forward two steps back ward” የሚል ርዕስ የያዘ አንድ መጽሐፍ ትዝ ይለኛል፡፡ (አንድ እርምጃ ወደፊት እና ሁለት እርምጃ ወደኋላ እንደማለት ነው) ከልጅነቴ ጀምሮ የሚገርመኝ ርዕስ ነው፡፡ ከአእምሮዬ አለመጥፋቱ አይገርምም? አንድ እርምጃ ወደፊት…
Rate this item
(3 votes)
እዚሁ አዲስ አድማስ፣ አንድ ፀሐፊ “ዘመኑ የሴቶች ሆኗል” በማለት አስተያየቱን እንዳካፈለን ትዝ ይለኛል። አመት ሳይሞላው አይቀርም። ያኔ በለንደን ኦሎምፒክ ማግስት መሆኑ ነው። በኦሎምፒክ ውድድሩ ከተካፈሉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች መካከል፣ የወርቅ ሜዳሊያ በማጥለቅ የታሪክ መዝገብ ውስጥ የሚሰፍር ታላቅ ጀብድ የሠሩት ሦስት አትሌቶች…
Rate this item
(3 votes)
ፕሬዚዳንቱ አልሰሩም የሚባለውን ይቃወማሉ ባለፈው ሳምንት እትማችን ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት አቶ ግርማ ወ/ጊዮርጊስ በስልጣን ዘመናቸው ምን ስኬቶችና ውድቀቶች ነበሯቸው በሚል የተለያዩ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን፣ ምሁራንና የፕሬዚዳንቱን አማካሪ አነጋግረን ሰፋ ያሉ አስተያየቶችን ማስነበባችን ይታወሳል፡፡ አስተያየቱን ያነበቡትና ለ20 ዓመታት በታክሲ ሹፌርነት የሰሩት አቶ…
Rate this item
(5 votes)
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ርዕሰ ብሔር በመሆን በሁለት ዙር ለ12 ዓመታት ያገለገሉት ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ፤ የስልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ የቀራቸው ጥቂት ቀናት ብቻ ነው። ይሄም ሆኖ ግን ቀጣዩ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ማን ሊሆን እንደሚችል አሁንም ድረስ ፍንጭ አልተገኘም። የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ናፍቆት…
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያዊነት ግትርነት ከሆነ፣ አዎ ግትር ነኝ ደህና ተቃዋሚን ለመፍጠር ከልብ ከሆነ ጊዜ አይፈጅም አልዘፍንም እንጂ ሰው ሲዘፍን ለማየት የትም እገባለሁ በምርጫ 97 የቅንጅት ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ሊቀመንበር የነሩትና ከመኢአድ ሊቀመንበርነታቸው በቅርቡ የለቀቁት ኢንጂኒየር ሃይሉ ሻውል “ህይወቴና የፖለቲካ እርምጃዬ” በሚል ርዕስ የፃፉትን…
Rate this item
(8 votes)
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ አዲስ ዓመት በመጣ ቁጥር በአዕምሮዬ እየተመላለሰ የሚበጠብጠኝ ነገር ቢኖር የማርክስ መንፈስ ነው፡፡ ከ60ዎቹ የተማሪዎች እንቅስቃሴ እስከዛሬ ድረስ በሀገራችን ፖለቲካ ውሰጥ ወሳኝ እና ገናና ሆኖ የዘለቀ ፖለቲካዊ አስተምህሮ እና ርዕዮተ ዓለም ነው ማርክሳዊነት፡፡ በልጅነት የማስታውሰው ደርግ እንዲሁም ነፍስ…