ነፃ አስተያየት

Rate this item
(7 votes)
ጠቅላላ የመንግስት ብድር፣ ወደ 700 ቢሊዮን ብር ገደማ ሆኗል!• በ2002 ዓ.ም፣ የውጭ ብድር፣ 5.6 ቢሊዮን ዶላር አካባቢ ነበር።• አሁን፣ የውጭ ብድር፡ ከሁለት እጥፍ በላይ ጨምሯል - 19 ቢሊዮን ዶላር።• በ2002 ዓ.ም፣ ለውጭ እዳ 111 ሚ.ዶ ተከፍሏል (ባሁኑ ምንዛሬ 2.3ቢ. ብር)።•…
Rate this item
(3 votes)
ለፖለቲካ ጥቅም መሯሯጡ ቀርቶ የድርቁን ችግር ለመፍታት መጣር ይገባል ተባለ• ዓለምአቀፍ ተቋማት እስከ 15 ሚ. ህዝብ ለምግብ እጥረት ሊጋለጥ ይችላል አሉ• መንግሥት እርዳታ የሚያስፈልገው ለ8.2 ሚ. ህዝብ ነው ብሏልመንግሥት ድርቁ ያስከተለው ችግር ከቁጥጥሬ አልወጣም ቢልም አለማቀፉ ማህበረሰብ እርዳታ እንዲያደርግ አለማቀፍ…
Rate this item
(11 votes)
ቁጥሮቹ አስገራሚ ናቸው - ማለቴ ለኢትዮጵያ። በ1997 ዓ.ም፣ (ከአስር ዓመት በፊት መሆኑ ነው...) የአገሪቱ ገበሬዎች ጠቅላላ የእህል ምርት 119 ሚሊዮን ኩንታል ነበር። አምና ደግሞ፣ 236 ሚሊዮን ኩንታል። እነዚህ፣ የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ ቁጥሮች... ስህተት ይሆኑ እንዴ? ሊሆኑ አይችሉም ለማለት አስቸጋሪ ነው።…
Rate this item
(5 votes)
መንግስት በሁለተኛው እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ለ22 የግልና የመንግሥት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እንዲሁም ለ13 የሬድዮ ጣቢያዎች ፈቃድ ለመስጠት አቅዷል፡፡ 7 የሬድዮ ጣቢያዎችም ዘንድሮ አመት ፈቃድ አግኝተው ወደ ስራ ይገባሉ ተብሏል፡፡በዚህና ተያያዥ ጉዳዮች የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ፣ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ም/ዳይሬክተር የሆኑትን…
Rate this item
(9 votes)
ሃገሪቱን ለ5 አመት የሚመራ መንግስት ሰሞኑን ተመስርቷል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የተሠየሙት አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝም የካቢኔ አባላትን መርጠው ሹመታቸውን በፓርላማው አስፀድቀዋል፡፡ በዘንድሮው የመንግስት ምስረታ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የመዋቅር ሽግሽግ በስፋት ተከናውኗል፡፡ 12 ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የመዋቅር ማሻሻያ ተደርጐባቸው፤ ግማሾቹ ሁለት ቦታ…
Rate this item
(15 votes)
 የፕሬዝዳንት አድማሱ ጸጋዬ ገጽታ፣ ከኹለት ትረካዎች አንጻር ሲፈተሽካለፈው የቀጠለከአዘጋጁባለፈው ሳምንት ዶ/ር ዳኛቸው በጽሁፋቸው በአራት የተከፈሉ ርዕሰ ጉዳዮችን እንደሚዳስሱ ቢጠቁሙም በቦታ ጥበት የተነሳ ያወጣነው ሁለቱን ብቻ ነበር፡፡ ለማስታወስ ያህልም አንደኛው፡- ስለ ዩኒቨርስቲ አጠር ያለ መሠረታዊ ሐሳብ እና የአካዳሚያዊ ነጻነት መርሖዎች ሲሆን…