ነፃ አስተያየት

Saturday, 27 February 2016 11:49

ለኛ ምናችን ነው?

Written by
Rate this item
(10 votes)
“ከነቃን በስኬት ጎዳና ከመገስገስ የሚያስቆመን የለም” ለጠፈር ጎብኚዎች የተሰራችው ‘አውሮፕላን’ ለእይታ የቀረበችው ባለፈው ሳምንት ነው። በአየር ትራንስፖርት ስኬታማ ታሪክ ያስመዘገበው ቢሊየነሩ ሪቻርድ ብሮንሰን፣ በጠፈር በረራም ቀዳሚ ለመሆን ላለፉት አስር ዓመታት ያደረገው ጥረት፣ የተሳካለት ይመስላል። ለነገሩ፣ አይገርምም። አያያዙ የዋዛ አይደለም። የዛሬዋ…
Rate this item
(14 votes)
የኦፌኮ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና በኦሮሚያ በተከሰተው ግጭት፣መንግስት ሰሞኑን በሰጠው መግለጫና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ተከታዩን አጭር የስልክ ቃለ-ምልልስ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛአለማየሁ አንበሴ ጋር አድርገዋል፡፡ቢሮአችሁ ሰሞኑን በፀጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር ውሎ እንደነበር በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ተነግሯል ----- አዎ፡፡ምን ነበር የተፈጠረው?በቃ በእለቱ…
Rate this item
(7 votes)
• የንግድ ሚኒስቴር፣ በደርዘን የሚቆጠሩ ት/ቤቶች ለመክሰስ እንደወሰነ ገልጿል።• በትምህርት ቤት ክፍያ የተማረሩ ወላጆች ቅሬታ አቅርበዋል ብሏል - ሚኒስቴሩ።• ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ግል ት/ቤት የሚያስገቧቸው፣ ከመንግስት በመሸሽ ነው።• አሁን እንደገና፣ መንግስት እንዲመጣባቸው መጋበዝና መወትወት ያዋጣቸዋል?የወላጆች ቅሬታ፤ “የትምህርት ክፍያ ናረ። ዘንድሮ፣…
Rate this item
(3 votes)
ሌላው በሃይማኖት ደረጃ አሳ መዝነብ አለመዝነቡ ሊመዘን ይገባው ነበር የሚል ሃሳብም አንስተዋል፡፡ሃይማኖቱ ምን ይላል የሚለውን ለመመለስ ያህል ግን ኢንተርቪው የተደረጉ የሃይማኖት አባቶች ያሉትንእንጥቀስ፤ “ድሬዳዋ አሳ መዝነቡ የድሬዳዋ መጪ ጊዜ በበረከት መሞላትን፣ ጥጋብን ያመለክታል” የሚልሃሳብ ሰጥተዋል፡፡ ከሃይማኖት አንጻር ብዙ ሊባል ቢችልም…
Rate this item
(5 votes)
ኢህአዴግ - አንድነት - ወህኒ ቤት* ከ20 በላይ ሠላማዊ ሠልፍ ብመራም አንዲት ጠጠር አልተወረወረችም* ኢህአዴጎች ለልጅ ልጆቻቸው የማይቆጭ ነገር ትተው ቢያልፉ መልካም ነው* ከፖለቲካ ጋር የተዋወቅሁትና የተጠመቅሁት በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው የአንድነት ፓርቲ አመራር የነበረው ወጣቱ ፖለቲከኛ ሃብታሙ አያሌው፤በሽብር ወንጀል ተጠርጥሮ…
Rate this item
(8 votes)
ነባር የፓርቲ መሪዎችና አንጋፋ ፖለቲከኞች፣ ግራ ተጋብተዋል - ዘጋርዲያንየነውጡ ሦስት ተዋናዮች (ዶናልድ ትራምፕ፣ ቴድ ክሩዝ፣ በርኒ ሰንደርስ)ዶናልድ ትራምፕ (ቢሊዮነር)በፓርቲ ውስጥ አልነበሩም። ለንግግራቸው አይጠነቀቁም። ከወረት ሆይሆይታ በኋላ፣ ተዋርደው ከምርጫ ዘመቻው እንዲወጡ ቢጠበቅም፤ “ስደተኞች አባርራለሁ፤ ከአረብ አገር ለሚመጡ ቪዛ አልሰጥም” በማለት ገናና…