ነፃ አስተያየት

Rate this item
(0 votes)
የተበጣጠሱ ሐሳቦችን እርስ በርስ የሚያስተሳስር ማዕቀፍ እየደበዘዘ የጠፋበት ዘመን ላይ ነን።የተበታተኑ የሰው ፍላጎቶችና ተግባራትም መልክ አጥተዋል። በቅደም ተከተልና በእርከን የሚያሰናስል ማዕቀፍ የላቸው። የዕለት ተዕለት ተግባራት ሁሉንም ከሚያቅ የኑሮ ዓላማና መርሕ ጋር የተፋቱበት ነው - ዘመኑ።የተተበተቡ የስሜትና የባህርይ ዓይነቶችን የሚያሰባስብና የሚያስተካክል፣…
Rate this item
(0 votes)
(ከፍል ሁለት)የዛሬ ሁለት ሳምንት በወጣው የዚህ ጽሁፍ ክፍል አንድ፣ የአክሱም ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ሴት ተማሪዎች ሒጃብ አድርገው እንዳይገቡና እንዳይማሩ መከልከሉንና የተፈጠረውን ችግርና ውዝግብ በመጠኑም ቢሆን አውስቻለሁ፡፡ ጥቂት የሃይማኖት ወይም ለሃይማኖቱ የቀረብን ነን የሚሉ ልሂቃን ችግሩን ካላባባሱት በስተቀር የኢትዮጵያ ሕዝብ…
Rate this item
(1 Vote)
የአሜሪካ እርዳታ ነበር መተማመኛቸው። እርዳታው አሁን ሲቋረጥ፣ ምንድነው የሚደረገው? ምንድነው የሚሻለው?የአውሮፓና የአሜሪካ እርዳታ ወደፊትም እየደረቀና እጃቸው እየራቀ መምጣቱ አይቀርም - ኢኮኖሚያቸው ተዛብቷል፤ የዜጎች ቅሬታ በዝቷል። ፖለቲካቸው ተበውዟል። እየተለወጡ ናቸው። መንገዳቸው የመሻሻልም የመበላሸትም ሊሆን ይችላል። ነገር ግን ተጨማሪ እርዳታ ወደ መስጠት…
Rate this item
(1 Vote)
በኮቪድ ዘመን የተጀመረው “ቤት ሆኖ መሥራት” የሚሉት ፈሊጥ እስከ ዛሬ አልተቋረጠም። በርካታ ኩባንያዎች አሠራራቸውን አስተካክለዋል። ሠራተኞች ወደ ሥራ ቦታ እንዲመለሱ አድርገዋል። ብዙ የመንግሥት ሠራተኞች ግን፣ ዛሬም ድረስ ወደ ቢሮ አይመጡም። ዶናልድ ትራምፕ ይህን የመታገሥ ፍላጎት እንደሌላቸው የተናገሩት ገና ሥልጣን ከመያዛቸው…
Rate this item
(2 votes)
“የመሬት መንቀጥቀጥ እና የእሳተ ጎመራ ክስተት የሚያሰጋው የጂቡቲ መንገድ፣ አንዳች ነገር ቢገጥመው ኢትዮጵያ መፈናፈኛ አይኖራትም”… (የዛሬ ዓመት በአዲስ አድማስ ከወጣ ጽሑፍ የተወሰደ ነው። እውነትም ኢትዮጵያ ተጨማሪ የመውጫና የመግቢያ አማራጭ መስመሮች ያስፈልጓታል፤ የባህር በር ማግኘት ይኖርባታል ያስብላል)። በአዋሽ አካባቢ ነዋሪዎች ላይ…
Rate this item
(1 Vote)
• ሃይማኖትና ዓለማዊ ኑሮ ይጣሉብናል? ከተጣሉብን ሁሌ እንደምናደርገው ወደ ሃይማኖት እናደላለን። ምድራዊ ነገሮችን እናወግዛለን።• ግን ያለ ምድራዊ ነገሮች ሃይማኖት ይኖራል?• ምድራዊ ኑሮን ለማጥላላት የምንቸኩለውስ ምን ላይ ቆመን ነው?•መሬት ሲንቀጠቀጥ፣ “ለካ ምድሪቱ ናት መተማመኛ ማደሪያችን” ያሰኛል። የዓለማትን የሚያነቃንቁ ዋና ኃይላት ሁለት…
Page 2 of 163