ነፃ አስተያየት

Rate this item
(5 votes)
አሰብ፣ “አሰብ” ከመባሉ በፊት የታሪክ መዛግብት እንደሚያስረዱን ስሙ ተርሴስ ነበር። ከ4000 ዓመታት በፊት ተርሴስ ብላ የሰየመችውም “ተርሴስ” የተባለች የጻድቁ የኢዮብ ልጅ ሚስት የሆነች ሴት ናት። ጻድቁ ኢዮብ በሰይጣን ተፈትኖ ፈተናውን አልፎ፣ እንደገና ልጆች ወልዶ ወንዶች ልጆቹ ሚስቶቻቸውን ይዘው ወደ አፋር…
Rate this item
(1 Vote)
አንድ ጠማማ ጎረቤት አለኝ፡፡ ሰው አይደለም! ግዑዝ ሕንፃ ነው፡፡ በግትርና በእንቅስቃሴ አልባ ሕይወቱ ስለ ዘመናችን ብዙ የሚናገር ይመስላል! (ይቅርታ ይመስለኛል) አንድያ ልጇን ሞት እንደቀማት እና ወደ መቃብር ጉድጓዱ አዘቅዝቆ እርምን የሚያወጣ አይነት ነው፡፡ ሰግደድ ብሎ እንባው ጉንጮቹን ሳይነካ ሲንጠባጠብ ይታየኛል፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
ከምንጩ በፊት ጅረቱን ያያሉ - ሰዎች። ፀሓይ ስትወጣና ስትጠልቅ ሳይመለከቱ፣ ብርሃንን ከጨለማ ይለያሉ።መቼ እንደተገነባና ምን ያህል እንደተደከመበት ሳያውቁ፣ የተዋበ ግቢና ምቹ መኖሪያ ቤት ውስጥ ይወለዳሉ። ወይም እንደ ዓቅሚቲ የተቀለሰች ጎጆ ውስጥ። ከየት የመጣ ቤት ነው ብለው አይጨነቁም።ማን እንዳመረተው ሳይጠይቁ የተጋገረውን…
Rate this item
(1 Vote)
የጾም ቀናትን ከድግስ በዓላት ጋር በጥሬው ስናነጻጽራቸው ርቀታቸው የሰማይና የምድር ያህል ነው፡ እንዲያውም ይቃረናሉ ብንል ይሻላል። እንደ ረሀብና ጥጋብ፣ ወይም እንደ ሐዘንና ደስታ።ነገር ግን እንደ ፈተናና እንደ ሽልማት ልንቆጥራቸውም እንችላለን። በዚህ መነጽር ካየናቸው፣ ጸበኛ አይደሉም። አዎ እንደ ጥረትና ውጤት፣ ጾምና…
Rate this item
(1 Vote)
ኑሮ በጥረት በግረት ነው። ፈተና አያጣውም። መጠኑና ድግግሞሽ ቢለያይም፣ ችግር የማይገጥመው ሰው የለም። ዛሬ ባይሆን ነገ፣ ዘንድሮ ባይሆን ለከርሞ ፈተና ይጠብቀዋል። ችግሮችን ተቋቁሞ፣ ፈተናዎችን አሸንፎ ካላለፈ፣ የዕድሜ ልክ ሕይወት ይበላሻል።ሸክም ቢበዛበትም፣ ትዕግሥቱ ቢሟጠጥም፣ ተንበርክኮ እጅ ላለመስጠት፣ ወድቆ ላለመቅረት ይጣጣራል። ምናልባት…
Saturday, 01 March 2025 21:39

አድዋ፤ ኩራትም ቁጭትም!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ደሳለኝ የኔአካል - ጠበቃና የህግ አማካሪ የአድዋ ድል መልከ ብዙ ነው። ሁሉም ራሱን እያስመሰለ ይስለዋል። ራሱን እያስመሰለ ቢስለው ችግር አይደለም። ምክንያቱም የሁላችንም መልክ አድዋ ላይ አለ። ችግር የሚሆነው አድዋ እኔን ብቻ ይመስላል ካልን ነው። ለምሳሌ በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጥረናልና፣ ‘እግዚአብሔርን እመስላለሁ’…
Page 1 of 163