የግጥም ጥግ
አብረን ዝም እንበልከሰው መንጋ እንገንጠልለአንድ አፍታ እንኳ እንገለልበእፎይታ ጥላ እንጠለልዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።ምነው አዋሽ ማዶ፣ ቆቃ ሸለቆው ግርጌ ሸሽተንየቆቃን ሰቆቃ ሰምተንሲቃውን ሲሰብቀው አይተንሰቀቀኑን ተወያይተንየምሽት ጀምበር ቢውጠን ….ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም፣ በድን ሸለቆ ሲናገርበሰማይ ፈረስ ተጭኖ ከአጽናፍ አጽናፍሲንደረደርሲያጉተምትም ሲያስገመግም ባይነ…
Read 4497 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ስለ ልምምድ)በልምምድ ወቅት ስህተቶችን መስራት አለብህ፡፡ ምክንያቱም እንደዚያ ነው የሚሆነውንና የማይሆነውን የምታውቀው፡፡ ክላርክ ፒተርስእውነት ብዙ ልምምድ አይፈልግም፡፡ ባርባራ ኪንግሶልቨርሦስት ሴት ልጆች አሉኝ፤ እናም ውጤቱ “ኪንግ ሊር”ን ያለ ልምምድ መተወን ሆነ፡፡ ፒተር ኢስቲኖቭበአንድ ወቅት በአራት ቀን ልምምድ ለአንድ ትወና መድረክ ላይ…
Read 2110 times
Published in
የግጥም ጥግ
እዬዬ ማይገልፀውምን ይበል አባቷምን ትበል እናቱለወግ ያሰበችው ሲቀጠፍ በከንቱምን ይላል ወገኔጉንጬ በእምባ ሲርስ - አንጀቴ ሲታጠፍኮትኩቼ ያበበውመዐዛው ሚስበውየማታ አበባዬ በአጭሩ ሲቀጠፍያቺ ምስኪን እናትየማታዋን ሳታውቅ በጠዋት ተነስታከዛሬው ወጋገን የነገውን አይታጨርሳ አትሸኘውለአይኗ እንኳ ሳስታበደንብ እንዳትስመውያንን ስርጉድ ጉንጩንብሉኝ ብሉኝ ሚለውሞልቶ-ትርፍ ፈገግታየጠዋት ፀሎቷ -…
Read 2136 times
Published in
የግጥም ጥግ
ከትላንት ተማር፣ ዛሬን ኑር፣ በነገ ተስፋአድርግ፡፡ ዋናው ነገር መጠየቅን አለማቆምነው፡፡አልበርት አንስታይን- ተስፋ፤ ያለ አበቦች ማር የሚሰራ ብቸኛውንብ ነው፡፡ሮበርት ግሪን ኢንገርሶል- ተስፋ ዓለምን ደግፎ የያዘ ምሰሶ ነው፡፡ተስፋ ከእንቅልፍ የነቃ ሰው ህልም ነው፡፡ፕሊኒ ዘ ኤልደር- ተስፋ እንደ ሰላም ነው፡፡ የእግዚአብሔርስጦታ አይደለም፡፡ አንዳችን…
Read 7892 times
Published in
የግጥም ጥግ
አንድ ጎልማሳ በትልቅ ሱፐርማርኬት ውስጥወደ አንዲት በጣም ቆንጆ የሆነች ሴት ቀረብይልና፤ “ይሄውልሽ ሚስቴ እዚሁ ሱፐርማርኬትውስጥ ጠፍታብኛለች፡፡ ለጥቂት ደቂቃዎችልታዋሪኝ ትችያለሽ?” ይላታል::“ለምን?” አለች ቆንጅየዋ ሴት ኮስተር ብላ፡፡“ሚስቴ ሁልጊዜ ከቆንጆ ሴት ጋር ሳወራድንገት ከሆነ ቦታ ትከሰታለች”* * *አንድ ትንሽ ልጅ ከእናቱ ጋር ሰርግ…
Read 3905 times
Published in
የግጥም ጥግ
(ሞዴሊንግና ፋሽን)• በወንዶች ዓለም ውስጥ ሆኜም እንኳንሴትነቴን እወደዋለሁ፡፡ ወንዶች እኮ ቀሚስመልበስ አይችሉም፤ እኛ ግን ሱሪ መልበስእንችላለን፡፡ዊትኒ ሂዩስተን• ፋሽን ይደበዝዛል፤ስታይል ዘላለማዊ ነው፡፡ይቭስ ሴይንት-ሎውሬንት• በሁሉም ነገር ውስጥ ውበት ያለይመስለኛል፡፡ ብዙ ጊዜ ሰዎች አስቀያሚባሉት ነገር ውስጥ ውበትን ማየትእችላለሁ፡፡አሌክሳንደር ማክኩዊን• ሞዴሊንግ ለእኔ ቆንጆ የመሆን…
Read 3087 times
Published in
የግጥም ጥግ