የግጥም ጥግ
“ልብ ያለው ልብ ይበል”መልካ ምሳለክፋት መርጠን፣ደምብ ጥሰንህግ አፍርሰን፣ብርሃን ትተንሰንዳክር በጨለማ፣ከሰውነት ተራ ወረድንማንነታችን ተቀማ።ፈጣሪን እረስተንግፍ አንፈራ ብለን፣ቀኙን መንገድ ትተንግራውን አጥብቀን፣ገንዘብ ስልጣን ወደንሰይጣንን አንግሰን፣በፈፀምነው ክደትበሰራነው ሥራ፣ያመፃችን ልኬትበፅዋተ ሰፍራ፣ደምወዝ ተከፈለንአጨድን መከራ።ባውቃለሁ ባይነትትዕቢት ተወጥረን፣ቅዱሱን አርክሰንእርኩሱን ቀድሰን፣አውሬ ያልሞከረውንስንት ነገር ሰርተን፣ያጠራቀምነው ግፍሰይጣን አስቀንተን፣ዛሬ ፅዋው ሞልቶበትንፋሽ ጨረሰን።አያድርስ…
Read 3235 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሀገር ይሁን ሰላምያንቺ ደህና መሆን፣አያስጨንቀኝም፣ ሀገር ይሁን ደህናሰላም ይሁን ቀዬው፣አያሰማኝ እንጂ፣ አንድም የሞት ዜናበመርዶ ነጋሪ፣አልቃሽ እና አስለቃሽ፣ አይመልከት አይኔያንቺን ጤና መሆን፣አትንገሪኝ ደግመሽ ፣ምን ሊጠቅመኝ ለኔ?!ያንቺ ደህና መሆን፣ካሳደገኝ ወገን፣ከሀገር አይበልጥምእንደዚህም ስልሽ፣የራስሽ ጉዳይ፣ማለቴ አይደለምእኔ አንቺን ምወድሽ ፣ሳልጨምር ሳልቀንስ፣ ያገሬን ያህል ነው“ያ ማለት…
Read 3091 times
Published in
የግጥም ጥግ
እስከዚህም ፍቅርሽከሰንደል ጭስ በላይደምቆ የማይገዝፈውምንሽን ልፃፈው?እስከዚህም ፍቅርሽበጧት የረገፈውከዕድሜ እሬሳ ውጭዋኝታ ምኑን ታውጣውነብሴ ከባለፈው?እስከዚህም ፍቅርሽዘመን ያሳረጠውምኑን አስታውሼሣጌን እየማኩኝእንባዬን ልዋጠው?እስከዚህም ፍቅርሽሲነድፍ ያለሰንኮፍመታሁ ቢልም ለኮፍእንኳንና ሰምበርስምሽስ ማን ነበር?
Read 3010 times
Published in
የግጥም ጥግ
ኧረ ጉድ ባየህ ወዳጄ ኧረ ጉድ ባየህ ጓዴ!ጓዴ ባለህበት ፅና! ስምንት አመት ሆነው ዝክርህ፤ ይህንን ጉድ ከማየት ያለህበት ነው እሚሻልህ!ገበያው ተደበላልቋል፤ ተገዢው ጊዜውን ይቃኛል ገዢው ግና ተሰናብቷል ስምንት ዓመት ሆነህ ጓዴ፣ ካለፍክ ከዚህ ሀገር እክል ተበዳይ አርፎም ቢተኛ፣ በዳይ ዘራፍ…
Read 3236 times
Published in
የግጥም ጥግ
አበባው አብቦ ንቡ ገብቶልህእንግዲህ ጉብሌ ማር ካላበላህ...“እንኳንስ ማርና...አላየሁም ሠፈፍ...”እያልህ በመራራ፣ ዜማ ከመንሠፍሠፍ...ያ!... የቀፎው አውራ፣ ማሩን የደበቀውንብ ሆኖ ሲመጣ...ጭስ ሆነህ ጠብቀው!
Read 2810 times
Published in
የግጥም ጥግ
የተነሳብህ ለትየዛፍ ባላንጋራከምትተናነቅከመቶ ቅርንጫፍከሺህ ቅጠል ጋራእንደ ጡንቻ ሁሉስልት በማፈርጠምወርደህ ከግንዱ ጋርአንድ ለአንድ ግጠም!...
Read 2932 times
Published in
የግጥም ጥግ