የግጥም ጥግ
በግሬ ጣራ መርገጥ ሙዚቃ ሲጋልብ መውጣት መውረድ መፍረጥ ዓይኔን ማገላበጥ መርበትበት መንቀጥቀጥ መላጋት መንገድገድ እንደሰከረ ሰው የናፈቀኝ ይህ ነው፡፡ ተነስቼ ልዝለል ቡጊ ቡጊ ልበል…ቡጊ ቡጊ ቡጊ ከበሮ ሲያጋፍት ሙዚቃ ሲያናፋ ልብሴን ጥዬ ልጥፋ ልራቆት አብጄ ልብረር ካለም ሄጄ ሙዚቃ በጥላው…
Read 3409 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዘንድሮም ልክ በዓመቱ፣ እንደአምናና እንደ ሃቻምና የሐምሌ ጐርፍ ሞላና፣ ይኸው ለዓመት ጉድ በቃና … አደጋ ባሕል ከሆነን፣ እስቲ እግዚአብሔር ይመስገና፣ … ዝግጁው ማዘጋጃ ቤት፣ ዜና መግለጫ ለማውጋት እንደጥምቀተ ባሕር ወግ፣ የዓመቱን ጐርፍ ለማውሣት ደረሰ ፍል ውሃ ሜዳ፣ በጋዜጦች አጀብ ብዛት…
Read 4202 times
Published in
የግጥም ጥግ
አያልቅም ይህ ጉዞ…ማስመሰል - መተርጐምበቀለም መዋኘትከብርሃን መጋጨትለማወቅ ለመፍጠር ባዶ ቦታ መግባት፡፡መፈለግ… መፈለግአዲስ ነገር መፍጠርከማይታየው ጋር ሄዶ መነጋገር፡፡ህይወትን መጠየቅሃሳብን መጠየቅመሄድ መሄድ መሄድ…ከጨረቃ በላይከኮኮቦች በላይከሰማዩ በላይ፡፡መጓዝ ወደ ሌላ - ባዶ ቦታ መግባት፡፡በሃሳብ መደበቅመፈለግ ማስገኘት፡፡አያልቅም ይህ ጉዞ…
Read 3379 times
Published in
የግጥም ጥግ
መልስ አልባ ጥያቄ መልስ እንዳለው ያውቃልምልእቲ ኪሮስ ምስልሽን ለመሳል መች አልወጠርኩ ሸራ ዓይንሽን ለማየት መች አጣኝ መከራ የዓይንሽን ብሌን ቅንድብሽን አስታውሶ የስዕልን ብሩሽ በፍቅር ቃል ለውሶ፤ ቀለም ማንጠባጠብ በመውደድሽ ምትሀት በፍቅርሽ መተብተብ ከዚያም ቀለም ማፍሰስ …….ማፍሰስ … ማፍሰስ … ማፍሰስ…
Read 5681 times
Published in
የግጥም ጥግ
ግማሽ-መንገድ መሄድ ይቅር እንዝለቅ እስከጐሉ ጫፍድጋፍ የለም በግማሽ-አፍ’ ከልባችን እንደግፍ!የወረት ነው የሚመስል-ካሸናፊ ጋራ እፍ-እፍአኪሩ ሲዞር ማቀርቀር-ተሸናፊን ረግጦ ማለፍ!መቼ በኳስ ብቻ ሆነ - ታይቷል በሌላም ምዕራፍ፡፡ቋሚ እንሁን እንጽና’እንጂ ከእሳት ወደ በረዶመወንጨፍ ከጽንፍ ወደ ጽንፍክñ አመል ነው ዥዋዥዌ-ዛሬ ጓዳ@ነገ ደጃፍ”ስናገባ ብቻ ዘራፍ!ስንሸነፍ…
Read 3410 times
Published in
የግጥም ጥግ
እሷ የደም እሳት የላት!እኮ! ትዝታኮ ለካ ከቶውኑ ቅድስት ናት ምንም ህመም አይሰማት እሷን፤ የእግዜር ፍቅር እንጂ፣ የሰው እሳቱም ብቁ ናት ለካ ፍፁም ናት፡፡ እነሱራፌል ኪሩቤል፤ በእሳት ሰረገላ ወርደው በመለኮት ብርሃን አቅፈው በአክናፋት አኮቴት ቀዝፈው በህብር አዝለው አንከባክበው ሰባቱን ሰማያት መጥቀው…
Read 3861 times
Published in
የግጥም ጥግ

