የግጥም ጥግ
የገና በዓል ለአንድ ሰው ትንሽ ተጨማሪ ደግነት የምናሳይበት ወቅት ነው፡፡ ቻርልስ ሹልዝ የገና ስጦታ ሃሳብ - ለጠላት - ይቅርታን ለተቀናቃኝ - መቻቻልን ለወዳጅ - ልብን ለደንበኛ - መስተንግዶን ለህፃናት - መልካም አርአያነትን ለሁሉም - ፍቅርን ለራስ - አክብሮትን ኦሬን አርኖልድ…
Read 8291 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሄደ … አለፈ ብዬ ትንሽ ፋታ ሳገኝ፣ የተጫነኝ ችግር የጠፋ ሲመስለኝ፣ ተመልሶ መጥቶ ጎንተል ያደርገኛል፣የራቀ ሲመስለኝ ዳግም ይቀርበኛል፣ከጋለው ሊጥደኝ መልሶ ይዞረኛል፡፡ እኔ ቀርቤው ነው? ወይ እሱ እየመጣ፣ የማንለያየው - የማንተጣጣ፡፡ አንዴ እየራቀ፣ ዳግም እየመጣ … ይሽከረከረኛል፣ ቁራኛዬ ሆኖ አልለቅህም ብሎ…
Read 4236 times
Published in
የግጥም ጥግ
መቼ ነው ያለሁት?ዛሬ ነግቶ መሽቶ ቀኑን አልፈውና፣ ሌላው ቀን ሲተካ ሲሆን ትናንትና፣ ይኸው እኖራለሁ አለሁ እኮ ዛሬ፣ ደግሞም ለዓመታት ተስፋ አለኝ መኖሬ፣ እያልሁ አስብና፣ ሞቴን እረሳና፣ እቅዴን አውጥቼ፣ ምኞቴን አስፍቼ፣ ደጉን ተመኝቼ፣ክፉውን ዘንግቼ፣ ሞትን ተሸክሜ ግን እየረሳሁት፣ጎንበስ ቀና እያልሁ ይኸውና…
Read 4072 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጥሩ ተራኪ ግሩም የማስታወስ ችሎታ ያለውና ሌሎች የላቸውም ብሎ ተስፋ የሚያደርግ ነው፡፡ አይርቪን ኤስ. ኮብ (አሜሪካዊ ተረበኛና ጋዜጠኛ)* በስኬት ሱስ ሙሉ በሙሉ ተይዣለሁ፡፡ ስቲንግ (እንግሊዛዊ የሮክ አቀንቃኝና የዘፈን ግጥም ፀሐፊ)* ከምሠራው ነገር ጀርባ ሁሉ የዓይን ጥቅሻ አለ፡፡ ማዶና (የፖፕ ሙዚቃ…
Read 3840 times
Published in
የግጥም ጥግ
ያልበሰሉ ገጣሚዎች ሲኮርጁ፤ የበሰሉ ገጣሚዎች ይሰርቃሉ፡፡ ቲ ኤስ ኢሊዮት ቤት የማይመታ ግጥም መፃፍ መረቡን አውርዶ ቴኒስ እንደመጫወት ነው፡፡ ሮበርት ፎርስት አብዛኛው ሰው አብዛኛውን ግጥም ችላ የሚለው አብዛኛው ግጥም አብዛኛውን ሰው ችላ ስለሚል ነው፡፡ አድሪያን ሚሼልሥነግጥም፤ በአየር ላይ መብረር የሚመኝ፣ በመሬት…
Read 4380 times
Published in
የግጥም ጥግ
ስለ ወህኒ ቤትየትምህርት ቤትን በር የሚከፍት ሰው፣ በሌላ እጁ የወህኒ ቤትን በር ይቆልፋል፡፡ ቪክቶር ሁጐ አሜሪካ ሁለተኛ ዕድል የምትሰጥ አገር ናት፡፡ የወህኒ ቤት በር ሲከፈት፣ ፊት ለፊት የተዘረጋው መንገድ ወደተሻለ ህይወት የሚመራ መሆን አለበት፡፡ ጆርጅ ደብሊው ቡሽ ፍፁም ደህንነት ከፈለግህ…
Read 3853 times
Published in
የግጥም ጥግ

