የግጥም ጥግ

Saturday, 16 January 2016 10:39

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
(ስለ ሥነጥበብ)• ሁሉም ሰዓሊ መጀመሪያ አማተር ነበር፡፡ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰን• ስዕል ቃላት አልባ ግጥም ነው፡፡ሆራስ• ስዕል ውብ መሆን የለበትም፡፡ ትርጉምያለው መሆን ነው ያለበት፡፡ዱዋኔ ሃንስ• ስዕል ለመሳል ዓይናችሁን ጨፍናችሁመዝፈን አለባችሁ፡፡ፓብሎ ፒካሶ• ጥበብ ድንቁርና የሚባል ጠላት አላት፡፡ቤን ጆንሰን• ጥበብ የሰው ተፈጥሮ ነው፡፡ ተፈጥሮየእግዚአብሔር…
Monday, 11 January 2016 11:31

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለ ፈጠራ)- ፈጠራ እንደ ሰው ልጅ ህይወት ነው -የሚጀምረው በጨለማ ውስጥ ነው፡፡ጁሊያ ካሜሮን- ፈጠራን ማብራራት አይቻልም፡፡ ወፍን፤“እንዴት ነው የምትበሪው?” ብሎእንደመጠየቅ ነው፡፡ኤሪክ ጄሮሜ ዲኪ- ፈጠራን፣ ብቃትን ወይም ወሲባዊ መነሳሳትንማስመሰል አትችልም፡፡ዳግላስ ኮፕላንድ- ፈጠራ ያልተገናኘ የሚመስለውን የማገናኘትኃይል ነው፡፡ዊሊያም ፕሬመር- ፈጠራ ትልቁ የነፃነት መገለጫ…
Tuesday, 29 December 2015 07:36

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(21 votes)
አብረን ዝም እንበልከሰው መንጋ እንገንጠልለአንድ አፍታ እንኳ እንገለልበእፎይታ ጥላ እንጠለልዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።ምነው አዋሽ ማዶ፣ ቆቃ ሸለቆው ግርጌ ሸሽተንየቆቃን ሰቆቃ ሰምተንሲቃውን ሲሰብቀው አይተንሰቀቀኑን ተወያይተንየምሽት ጀምበር ቢውጠን ….ውኃ እንደ ዱታ ሲተምም፣ በድን ሸለቆ ሲናገርበሰማይ ፈረስ ተጭኖ ከአጽናፍ አጽናፍሲንደረደርሲያጉተምትም ሲያስገመግም ባይነ…
Saturday, 12 December 2015 11:30

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
(ስለ ልምምድ)በልምምድ ወቅት ስህተቶችን መስራት አለብህ፡፡ ምክንያቱም እንደዚያ ነው የሚሆነውንና የማይሆነውን የምታውቀው፡፡ ክላርክ ፒተርስእውነት ብዙ ልምምድ አይፈልግም፡፡ ባርባራ ኪንግሶልቨርሦስት ሴት ልጆች አሉኝ፤ እናም ውጤቱ “ኪንግ ሊር”ን ያለ ልምምድ መተወን ሆነ፡፡ ፒተር ኢስቲኖቭበአንድ ወቅት በአራት ቀን ልምምድ ለአንድ ትወና መድረክ ላይ…
Saturday, 12 December 2015 11:28

የግጥም ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
እዬዬ ማይገልፀውምን ይበል አባቷምን ትበል እናቱለወግ ያሰበችው ሲቀጠፍ በከንቱምን ይላል ወገኔጉንጬ በእምባ ሲርስ - አንጀቴ ሲታጠፍኮትኩቼ ያበበውመዐዛው ሚስበውየማታ አበባዬ በአጭሩ ሲቀጠፍያቺ ምስኪን እናትየማታዋን ሳታውቅ በጠዋት ተነስታከዛሬው ወጋገን የነገውን አይታጨርሳ አትሸኘውለአይኗ እንኳ ሳስታበደንብ እንዳትስመውያንን ስርጉድ ጉንጩንብሉኝ ብሉኝ ሚለውሞልቶ-ትርፍ ፈገግታየጠዋት ፀሎቷ -…
Saturday, 05 December 2015 09:07

የዘላለም ጥግ (ስለ ተስፋ)

Written by
Rate this item
(19 votes)
ከትላንት ተማር፣ ዛሬን ኑር፣ በነገ ተስፋአድርግ፡፡ ዋናው ነገር መጠየቅን አለማቆምነው፡፡አልበርት አንስታይን- ተስፋ፤ ያለ አበቦች ማር የሚሰራ ብቸኛውንብ ነው፡፡ሮበርት ግሪን ኢንገርሶል- ተስፋ ዓለምን ደግፎ የያዘ ምሰሶ ነው፡፡ተስፋ ከእንቅልፍ የነቃ ሰው ህልም ነው፡፡ፕሊኒ ዘ ኤልደር- ተስፋ እንደ ሰላም ነው፡፡ የእግዚአብሔርስጦታ አይደለም፡፡ አንዳችን…