የግጥም ጥግ
የህይወታችን ዓላማ ደስተኛ መሆንነው።ዳላይ ላማ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ነው፤በትክክል ከኖርከው ግን አንዱ በቂ ነው።ማ ዌስት ገንዘብና ስኬት ሰዎችን አይለውጡም፤የነበረውን ብቻ ነው የሚያጎሉት።ዊል ስሚዝ ስለ ህይወት ለመጻፍ መጀመሪያ አንተራስህ መኖር አለብህ።ኧርነስት ሄሚንግዌይ እኔ ትችት እወዳለሁ። ጠንካራያደርግሃል።ሌብሮን ጄምስ በእውነቱ እራስህ…
Read 691 times
Published in
የግጥም ጥግ
ጥርስሽ የሌላ፥ ፈገግታሽም የተረታ፤በሰው ጉዳይ፥ በሰው መቼት‘ሚበረታ።ትብታቡን ሳይበጥስ፥ ያደደሩበትንሳይቆረጥም፤በአሟሟቱ የሚደመም።ሲንዱት እየሣቀ፥ሲያፈርሱት እየሣቀ፤በቀብሩ ላይ የሚታደም።(የአብፀጋ ተመስገን /maddbn/)
Read 1210 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዥው ብዬወደ ታች እምዘገዘጋለሁበሀይልቁልቁል እወርዳለሁእናም ትንፋሽ አጥሮኝመሬት ርቆኝአለቅሁ ተሳቅቄኧረ ናፍቆኛል መውደቄ፡፡****
Read 1003 times
Published in
የግጥም ጥግ
ልቤን ጫካ አደረግሁትልቤን ዱር አደረግሁትይኸው ዛሬስጎበኘው ተዟዙሬሰፍሮበታል የአገር አውሬ፡፡(ዳዊት ጸጋዬ፤ 2016)
Read 918 times
Published in
የግጥም ጥግ
ዘመናዊ ብልጦችታጋይ እንጂ ትግል አይሞትም እያሉታግለው ሲያታግሉፎክረው የማሉ ታጋይ ሲፈነቸርትግሉም ፍግም ሲልይኸው ይኖራሉ።(ሙሉነህ መንግሥቱ)
Read 1286 times
Published in
የግጥም ጥግ
ወላድ በድባብ ትሂድ እንጂ ቆንጆ ሞልቶ ባሻገር፣እኔ ዓይን አዋጅ ሆኖብኝእስቲ በምርጫ ልቸገር?(መዓዛ ብሩ
Read 1201 times
Published in
የግጥም ጥግ