የግጥም ጥግ
“መጀመሪያ ቃል ነበር … ቃልም ስጋ ሆነ”ዮሐ. 1*14ከሕይወት ዑደት ቅጥ፣የዘፍጥረት የቃል- ንጥ፣ሀገር የማቆም፣ ሀገራዊ ቅምጥ…በፈጣሪኛ ሲሰላ፣ “ሰው” የመሆን ሰዋዊ ምጥ!“ልሳኑ” ነው መለዮው፣ ከእንሰሳት ሁሉ ተርታ፣ቋንቋው ነው መለያው፣ ከአውሬ መንጋ እንዲፈታ፤ዓለምን ሁሉ እንዲገዛ፣ ተፈጥሮን እንዲያስገብር፣በዓለም ላይ እንዲከብር፣ከፍጥረታት ሁሉ ልቆአእምሮው እጅግ መጥቆታላቅ…
Read 43 times
Published in
የግጥም ጥግ
“ዝም አልኳቸው ዝም ይበሉኝትቻቸዋለሁ ይተዉኝአልነካቸውም አይንኩኝ”ብለህ፤ተገልለህ ርቀህእውነት ይተዉኛል ብለህእንዴት ተስፋ ታደርጋለህ?!...ተስፋ አርገህስ ምን ልትሆን፤ወይስ ተስፋውምን ሊሆንህ?እንቅልፍ እንጂ እሚያስወስድህ፡፡“አልጠራቸውም አይጥሩኝአይንኩኝ ስሜን አያንሱኝ”ብለህ እንዴት ትመኛለህ፤እንደማይተዉህስታውቀውየተወጋ በቅቶት ቢተኛ፤ የወጋ መች እንቅልፍአለውየጅምሩን ካልጨረሰው?የተበደለ ቢችልምቢሸሽግም ቢደብቅምየበደለ ዝም አይልም፡፡እንዴት አስችሎት ዝም ይበል? ለፍልፎከማስለፍለፉአደል እንዴ የሱ ቤዛ፤…
Read 425 times
Published in
የግጥም ጥግ
የእሾክ ላይ ሶረኔአንድ የአፈ ታሪክ ወፍአሳረኛ ፍጡርየእሾክ ላይ ሶረኔሽቅብ መጥቃ በራካጋም ዛፍ ጫፍ ሰፍራገላዋን በእሾኩጠቅጥቃ እያደማችሥቃይ ሲያጣድፋትግቢ ነብስውጪ ነብስየሞት ጣር ሲይዛትከጣሩ ማህፀን ከሰቆቃ ላንቃስልቱ የረቀቀ ድንቅ የተሰኘ ድምፅልዕለ ሙዚቃ…….የዘመነ-ብሉይ ከያኒ ያላየውየዘመነ- ሐዲሰ ጠቢብ ያልቀሰመውየተቃኘ ቃና፤በህይወቷ ዋዜማፈጥራ ታላቅ ዜማህላዌ ሙዚቃ ፤ወዲያው…
Read 451 times
Published in
የግጥም ጥግ
ሙሾ አውራጅነት ቢቃጣኝለማዲንጎ ላውርድ ብዬ፣ የገጣሚ ቃል ቢወጣኝእንዲህ ነበር የሚያሰኘኝ፡-ወይ ዋይ ዋዮ- ዋይዋይ ዋይ ዋዮ- ዋይእሱ ከመሬት፣ ድምፁ ከላይ!* * *እናንት ቀባሪዎች፣ ዝቅ አርጋችሁ ማሱአይበቃውምና፣ ለድምፁና ለሱ!* * *አይ ያቀንቃኝ ነገር፣አይ የቀን-ቃኝ ነገር፣ልቡ የሸፈተ፤ውርስ ስጠን ቢባል፣ ድምፁን ትቶ ሞተ!* *…
Read 658 times
Published in
የግጥም ጥግ
በራ የመስቀል ደመራየአደይ ችቦ እየፋመ እየጋመኢዮሃ እያስገመገመ እየተመመየመስቀል ደመራበራ።በራ የአዲስ ዘመን ችቦበመስከረም ሰብል አብቦከዋክብቱን ፈነጠቀርችቱን አንጸባረቀተኳለ አዲስ ደመቀመስኩን በቀለም አዝርዕት፤ በጥበብ አጥለቀለቀሸለቆው ተንቆጠቆጠ፤ ተራራው አሸበረቀኢዮሃ ኢዮሃ አበባዬ፤ ምድር ህይወት አፈለቀነጋ የአዲስ ዘመን ችቦፈካ፣ ጸዴ አረብቦሌሊቱ እንደጎህ ቀደደ፣ ጨለማው እንደቀን ጠራእንደውቅኖስ…
Read 598 times
Published in
የግጥም ጥግ
የማለዳ እንጉርጉሮአንዳንዴ ደግሞ ጎህ ቀዶ አብሮኝ ያደረው ደወል ፥ ከራስጌየ ተጠምዶ ከወፍ ቀድሞ ሲያመጣልኝ፥ ነግቶብሀል የሚል መርዶ ብትት ብየ ደንብሬ፥ ግማሽ ፊቴን፥ ትራሴ ውስጥ ቀብሬ “ እኮ ዛሬም እንደ ወትሮካውቶቢስ ወደ ቢሮ ከኬላ ወደ ኬላዛሬም በግንባሬ ወዝ ልበላ እሺ ከዚያስ…
Read 798 times
Published in
የግጥም ጥግ