ማራኪ አንቀፅ
• ሥነ ጽሑፍ የሚያሰላስሉ ሰዎች ሃሳብ ነው፡፡ቶማስ ካርሎሌ• የሥነ ጽሑፍ ዘውድ ግጥም ነው፡፡ደብሊው ሶመርሴት ሞም• ሁሉም ሥነ ጽሑፍ ሃሜት ነው፡፡ ትሩማን ካፖቴ• መጽሐፍ ቅዱስ ቀኖና አይደለም ሥነ ጽሑፍ ነው፡፡ጆርጅ ሳንታያና• ሃሜት ከሥነ ጽሑፍ የበለጠ ተወዳጅ ነው፡፡ሁግ ሊዮናርድ• የሥነ ጽሑፍ ታሪክ፤…
Read 3591 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አቶ አባይ ወልዱ በወቅቱ የህወሓት ሊቀ መንበር ናቸው፡፡ አቶ አባይ በተመሳሳይ መልኩ ሃሳባቸውን ሲገልጹ፤ የኪራይ ሰብሳቢነት ምንጭና መፍትሔው ተቀምጦ ያደረ ነው፣ አሁን አዲስ ነገር አልቀረበም፡፡ ባለፈው ክረምት (በ2006 ዓ.ም ክረምት ማለታቸው ነው) ይህንን ለማረምም በጋራ ሆነን ትግል ጀምረናል፣ ስለሆነም አሁን…
Read 3762 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ለረጅም ጊዜ የተሰጠኝን ኃላፊነት ለመወጣት ስል ከመሯሯጥ በስተቀር ወደ ግል ጉዳይ አላልኩም፡፡ የነበረብኝ ኃላፊነት ከጊዜ ወደ ጊዜ ክብደት ነበረው፡፡ ከ1963 ዓ.ም እስከ 1966 ዓ.ም በደቡብ ግንባር በጦር አለቅነት (ሻለቃ አዛዥነት)፣ ድንበራችን በሱማሌ እንዳይደፈር በኃላፊነት አሠራ ነበር፡፡ በ1966 ዓ.ም መጨረሻ፣ በአብዮቱ…
Read 3261 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“ባህር ዳር እንደገባሁ ባጃጅ ተሳፈርኩ ባጃጅ ማለት ከብዙ ጨርቅና ትንሽ ብረት የተሰራች ለአቅመ ተሽከርካሪነት ያልደረሰች…”ደራሲ በዕውቀቱ ስዩም ከአፍሪካ መዲና (አንዳንዶች የአፍሪካ ዋና መሽኛ ይሏታል) አዲስ አበባ ወደ አማራ ክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር ሲሄድ ከተማዋን እንደበርሃ አንበጣ በባጃጅ ተወርራ ሲመለከት…
Read 3397 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
‹‹ሰውየውን አንድ ጊዜ ቀርቦ የማናገር እድል ገጥሞኝ ነበር፡፡ ችኮ አይደለም፣ ከፍተኛ ባለሥልጣን ሆኖ ቀርቦ ሲያወራ ግን እንደ ጓደኛ ነው፡፡ የሳይንስና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር እያለ፣ ጋዜጠኞች ቀርበን ‹‹ዶክተር ቃለ ምልልስ ፈልግን ነበር…›› ስንለው.. ‹‹በመጀመሪያ ልስራ፣ በስራዬ ለሀገር የሚጠቅም ውጤት ሳስመዘግብ ቃለ ምልልሱም…
Read 3266 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
‹‹ካላታገለኝና ካልፈተነኝ፣ ልኬ አይደለም!...›› በሌሎች አይን ሲታይ ባለሁለት መልክ ነው፤ ሰውዬው… በተለያዩ ሰዎች ልቦና ውስጥ ፍጹም ለየቅል ምስል አለው፤ ‹‹ኤርሚያስ አመልጋ›› የሚለው ስም፡፡ እንዲህ ነው ሰውዬው…በዚህ ውዳሴና አድናቆት ሲጎርፍለት፣ በዚያ ወቀሳና ትችት ይዘንብበታል፡፡ ለአንዱ ፈር ቀዳጅ ባለ ሃብት፣ ስኬታማ የቢዝነስ…
Read 3333 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ