ማራኪ አንቀፅ
“--አንዳንድ ለዘብተኛ ሙስሊሞች፣ ይህንን ከማለት አልፈው ‹‹እስልምና›› ዴሞክራሲና ሰብዓዊ መብት አብረው የሚሄዱ ብቻ ሳይሆኑ በእስልምና ዴሞክራሲያዊ የመንግሥት አስተዳደርን ማስፈን በግድ ሊፈጸም የሚገባው አስፈላጊ ተግባር ነው›› የሚል ክርክር ያቀርባሉ::--”በርካታ ለዘብተኛ ሙስሊሞች ‹‹ዴሞክራሲ›› እና ‹‹ሰብዓዊ መብት›› የሚባሉት ጽንሰ ሀሳቦች ‹‹ዓለም አቀፋዊ አይደለም››…
Read 3653 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ቀናቶቹ እንደ መጽሐፍ እየተገለጡ ጥር 27 ላይ ደረሰን፤ ድፍን ሃያኛ ቀናችንን አስቆጠርን:: 12፡30 ሲልም ጉዞአችንን ጀመርን:: ብዙም ሳንርቅ ውሃ እንድንይዝ በሚል ቆምን፤ መንገዴንም እያዘገምኩኝ ሳቅና ጢስ አባሊማ ደብረ ገነት መድኃኔዓለም ደብርን በመንገዴ አገኘሁኝ:: እግዚኦታ ሲደርስ በመስማቴም ተጠግቼ በመካፈል በሰላም ሲባል፣…
Read 4422 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የመንግሥቱ ኃ/ማርያም ወዳጅ…ጌታቸው ኃ/ማርያም የኢሠፓ አባል ነበር:: በስራው ላይ ግን ይህ ፍጹም አይንፀባረቅም ነበር፡፡ ጌታቸው እና ሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም ይቀራረባሉ፡፡ ትውውቃቸው የሚጀምረው ጅማ እንደነበርም ይነገራል:: ሊቀመንበሩ ጌታቸውን ያቀርቡታል፡፡ በጉዟቸው ሁሉ አብሯቸው ነው፡፡ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ፡፡ በዓሉ ግርማ፤ ፀጋዬ ኃ/ማርያም…
Read 4635 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
የደቀ መዝሙርነት ካባ የለበሰ አንድ ሰው ሁልጊዜ ማለዳ በቅርብ ወደሚገኝ አንድ መናፈሻ ይሄድና የዛፎቹን አበቦች ይመለምላል። እጅና ዓይኖቹ አበቦቹን ሲያገኙ ይስገበገባሉ፡፡ አጠገቡ ያገኘውን አበባ በሙሉ ይቀጥፋል፡፡ አበቦቹን የሚፈልጋቸው ለአንድ የሞተ ምስል፣ ከድንጋይ ለተቀረፀ ምስል ሊያቀርባቸው መሆኑ ግልጽ ነው። ለማለዳው ፀሐይ…
Read 3953 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--እስክንድርና ታምራት ከኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ሠራተኞች የሥራ መጀመሪያ ሰዓት አንስተው ነበር ቪዲዮ መመልከት የጀመሩት:: በስቱዲዮ ፊልም ማቀናበሪያ ማሽን እየታገዙ በሐምሌና ነሐሴ 1983 የተላለፉ ፕሮግራሞች ለሦስት ሰዓታት አዩ፡፡ አራት ዐይኖች ለረዥም ሰዓት በስክሪን ላይ ፈጠው ሊያብጡ ደረሱ፡፡ ይህ የገረመው የቲቪ ማሽን ሠራተኛ፤…
Read 4094 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
አሁን አምስት በአዳራሹ ምንም የተለወጠ ነገር የለም፡፡ ግትሩ ሎቂሬ አሁንም በማንገናኝበት መንገድ ላይ ቆሞ እየጠበቀን ነው፡፡ ሁናቴው በጣም አሰልቺ እየሆነ መጣ፡፡ ሎቂሬም ከኛ በላይ ተንገሽግሾ አረፈው፡፡ በጭንቀት ቁልጭ ቁልጭ ማለታቸውን ያላቋረጡ ዓይኖቹን እኛ ላይ እያንከራተተ “ንገሩኝ እኮ ነው የምላችሁ …እስከ…
Read 4323 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ

