ማራኪ አንቀፅ
እንባቆም፡- ጉዳት ወይም ችግር አግጦ በራሳችሁ ላይ ሲደርስ ይነዝራችኋል፤ የሌላ ሌላ ግን የገለባ ያህል አይከብዳችሁም…ያም ሆነ ይህ ጦርነት እጅግ አክሳሪና ውድ ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑን ማጤን አለባችሁ… የቀደመ ታሪክ ማስታወስም ይበጃል፡፡አባ ዘዮሐንስ፡- ለመሆኑ ለግብጽ አጀንዳ መንግሥታችን ምን መለሰ?አዱኛው፡- በመስታወት ቤት ውስጥ…
Read 2961 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Read 3930 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
--ሐሳቡ የታየኝ ሰው ሠራሽ ጥርሴን በገዛሁ ቀን ነበር፡፡ የማለዳውን ሁኔታ በጥራት አስታውሳለሁ፡፡ ለሁለት ሩብ ጉዳይ ሲሆን ነበር ከአልጋዬ በመውረድ ልጆቼ ሳይቀድሙኝ መታጠቢያ ቤት የገባሁት፡፡ የወርኅ ጥር የማለዳ አየር ቀዝቃዛ ሲሆን ሰማዩም በተበጣጠሱ ቢጫ ደመና የቆሸሸ መስሏል፡፡ በጠባቡ የመታጠቢያ ቤት መስኮት…
Read 3338 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
...ኑሮን (ፖለቲካን) ማማረሩ ምንም ፋይዳ እንደሌለው እስካሁን ካልተገነዘባችሁ መቼም አትገነዘቡም፡፡ ማማረሩ የማይቀር ከሆነ ደግሞ አዲስ አይነት የማማረሪያ መንገዶችን ቢያንስ መሞከሩ ሳይሻል አይቀርም፡፡ ማማረር ካልቀረ የሚመር እና የሚሰለች ባይሆን አይሻልም? ምን ትላላችሁ?! የኑሮን ሱሪ ባንገት ማጥለቅ እና ማውለቅ ከተለማመዳችሁ፣ በአዲስ ዘዴ…
Read 3027 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
Read 3429 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ቅዳሜ ስምንት ሰዓት ተኩል፡፡ አዲሱን ቤቴን ለማደራጀት፤ ቀስ እያልኩ የቤት እቃዎች ገዝቶ ማሟላት ከጀመርኩ አንድ ዓመት ሞላኝ፡፡ የቀረኝን የመጽሐፍ መደርደሪያ ለመግዛት በባልደረቦቼ ጥቆማ መሰረት፣ “ፍሎውለስ ፈርኒቸርስ” የሚባል ቤት መጥቻለሁ፡፡ የሱቁ ስፋት የትየለሌ፤ ምርጫውም ብዙ ዓይነት ነው፡፡ “የእንጨት ይሻልሻል የብረት?” አለኝ፣…
Read 3455 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ