ማራኪ አንቀፅ
"አንቺ ማለት የልቤ እረፍት፣ የመንፈሴ ወሰን፣ የሰላሜ ሰረገላ፣ ብቻ ምን አለፋሽ ዋስትናዬ ጭምር ነሽ፡፡ ማሬ… አንቺ ማለት ያሰብሁትን ሳይሆን እማይታሰበውን መጠን አልባው ግዛቴ… የኔ ሐምራዊ ግምጃ… ያሰብሁትን ሳይሆን ለማሰብ እያሰብሁ ነውና ያኛውን ነሽ መሰል…" ይሄ ሰው ሁለት መልክ አለው፡፡ ልክ…
Read 4612 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በብዕር ስሙ “ገሞራው” በመባል የሚታወቀው ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ ፣ ሐምሌ 1935 ዓ.ም በደብረ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አካባቢ፣ አዲስ አበባ ተወለደ። አባቱ መሪ ጌታ ገብረ ዮሐንስ ተሰማ፣ እናቱ ወ/ሮ አመለወርቅ ሀብተወልድ ይባላሉ።የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ያጠናቀቀው በዳግማዊ ምኒልክ ትምህርት ቤት ሲሆን፣ በቅድስት…
Read 4447 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“ቋ..ቋ..ቋ…” ከአለቃዬ ቢሮ እንደወጣሁ፣ ኮሪደሩ ላይ የሂል ጫማ ድምፅ ተቀበለኝ። ድምፁን ወደሰማሁበት ቀና ብዬ ተመለከትኩ። ፈዘዝ ያለ ቢጫ ቦዲ፣ በጥቁር ጨርቅ ሱሪ፣ የሚያምር የሰውነት ቅርፅ፣ በረጅም ሂል ጫማ የተጫማች ልጅ ወደኔ አቅጣጫ እየመጣች ነው። ከአለቃዬ ቢሮ፣ የኔ ቢሮ ሩቅ የሚባል…
Read 3149 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በተለይ ላፕቶፕ ካገኘሁ በኋላ ዓለሙን ሁሉ ረስቼዋለሁ፡፡ አንዳንዴ አሳሪዎቼ ቁርስ አምጥተውልኝ ለምሳ በሩን ሲከፍቱ ምግቡን አስቀምጠው በሄዱበት ቦታ እስከሚያገኙት ድረስ ሁሉን ነገር ረሳሁት፡፡ዋናዎቹ መርማሪዎች ለወራት ይጠፋሉ። ግንኙነቴ ከጠባቂዎቼ ብቻ ጋር ሆኗል፡፡ እነዚያ ከመጀመሪያ ጀምረው የነበሩ አጭርና ደግ፣ ረጅምና ክፉ ጠባቂዎች…
Read 3133 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በአንድ ሀገር በጣም ድሀ የሆኑ ባልና ሚስቶች ነበሩ፡፡ ማቆ የሚባል ልጅም ነበራቸው፡፡ማቆ እናቱን በጣም ይወዳል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን እናቱ በጣም በጠና ታመሙ፡፡ሀኪም ቤት ተወስደው የታዘዘላቸው መድሃኒት ዋጋ ደሞ አምስት መቶ ብር ይፈጅ ነበር፡፡የአባቱ ደሞዝ ዝቅተኛ ስለሆነ ያንን ያክል ገንዘብ ማግኘት…
Read 3023 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ያገሬ ሽታ (በልብወለድ ትረካ) --መንገደኞቹ፤ የአራት መቶ ኪሎ ሜትር ጉዟቸውን ተጉዘው፤ ወደተነሱበት የዋግሹሞች ሠፈር የማታ ማታቸውን ይደርሳሉ፡፡ ለእንግድነታቸው፤ የወሎ ምድር ያፈራቸው፣ በእህትማማቾቹ ባለሟል እጆች ተዘጋጅተው የተጫኑት ገፀ በረከቶች ከመኪናዋ ይወርዳሉ፡፡ ዘመድ ከዘመዱ ተገናኘ፡፡ ደስታ ናኘ፡፡ እንደ አገር ቤቱ ወግ በእንግዳ…
Read 3035 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ