ማራኪ አንቀፅ
በህይወቴ የሚገርም፣ የሚወራ፣ የሚያምር፣ የሚያስፈነድቅ፣ የተኖረ የፍቅር ታሪኬ ከፍጼ ጋር የነበረኝ ጊዜ ነበር። በጣም ነበር የማፈቅረው። እናቴን እስከ መተው፣ ከእህቴ እስከ መጣላት፣ ከወንድሜ እስከ መደባደብ፣ አባቴ እስኪታዘብ፣ ጎረቤት እስኪፈርድብኝ፣ ትምህርት ቤት ሰነፍ ሆኜ ክፍል እስከ መድገም፣ ጓደኞቼ ተረድተው እስኪያዝኑልኝ… ልቤ…
Read 2520 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ፍቅር የእግዚአብሔር ሕግ ነው፡፡ የምትኖሩት ፍቅርን ትማሩ ዘንድ ነው። የምታፈቅሩትም መኖርን ትችሉ ዘንድ! ለሰው ልጅም ከዚህ ውጪ ሌላ ትምህርት አያሻውም፡፡ማፍቀር ማለትስ ምንድነው፣ አፍቃሪ ተፈቃሪውን ለዘለዓለሙ ወደ ራሱ ስቦ ሁለቱ አንድ እንዲሆኑ እንጂ?ደግሞስ … ማንን ወይም ምንን ይሆን ማፍቀር የሚገባ? እውን…
Read 3221 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
"--ጡረታ ወጥቼ በየማኪያቶ ቤቱ ለምን ላውደልድል? አለ። ከጓሮ የጸሎት ምንጣፍ የምታክል ሥፍራ አበጃጅቶ ዘንጋዳ ዘራባት፤ ዘንጋዳዋ ጊዜዋን ጠብቃ ራሷን ቀና አደረገች። አንድ ቀን፣ ከዳር ያለችዋ ያማረባት ዘንጋዳ ተቀንጥሳ ወድቃ አገኘ።--" ቀዳሚ ምኞቱ አራሽ መሆን ነበር። በወቅቱ መሬት ለባላባት እንጂ ላራሽ…
Read 2448 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
…..ቤተልሔም ባሏን በመግደል ወንጀል ተጠርጥራ እነሆ ዛሬም ለሰባተኛ ቀን በእስር ላይ ነች፡፡ የታሰረችበት ክፍል ስምንት የሚሆኑ ሴቶች ያሉበት ሲሆን፤ ክፍሉ ከሌሎች ክፍሎች በስፋቱ ትንሽ ሻል ያለ ነው፡፡ አብረዋት ያሉ ታሳሪዎች ከሦስቱ በስተቀር የተማሩና ደህና የኑሮ ደረጃ ላይ ያሉ ናቸው፡፡ ከቤተልሔም…
Read 2667 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ከቀን ወደ ቀን የጤናዬ ሁኔታ በትንሽ በትንሹ መሻሻል ማሳየት ቀጠለ፡፡ ትንሽ ትንሽ ፈሳሽም መውሰዴን ቀጠልኩ፡፡ በፊት ያስከፉኝ የነበሩትን አብዛኛዎቹን የህክምና ሂደቶችን እየተቀበልኳቸውና እየለመድኳቸው መጥቻለሁ፡፡ ኮሎስ ቶሚ ባግና ካቲተር መቀየር፣ የመኝታ አቅጣጫዎችን በየሁለት ሰዓት ልዩነት መለወጥ፣ ሰውነትን በሌላ ሰው እርዳታ መታጠብ…
Read 2658 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በኢትዮጵያ የብሔሮች ጥያቄ በ1966 የሕዝባዊ ንቅናቄ ዘመን ከተነሱት ጥያቄዎች መካከል አንደኛው ነበር፡፡ በአብዮቱ ከተሳተፉት ድርጅቶች መካከል መኢሶንና ኢጭአት የ1963ቱን የተማሪ ማኅበራት ውሳኔ በማራመድ ለብሔሮች መብት መታወቅና መከበር በመታገል እንደፀኑ ቆዩ፡፡ ኢሕአፓም አልፎ አልፎ ከታዩት የአንዳንድ የአመራሩ መዛነፎች በስተቀር፤ በ1963 መንፈስ…
Read 3077 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ