ማራኪ አንቀፅ
ዶክትሬት ዲግሪውን ሊቀበል ጥቂት ሳምንታት ብቻ የቀሩት ሉካስ፣በሚማርበት ዩኒቨርስቲ መናፈሻ ውስጥ ተቀምጦ በሰማይ አድማስ ብቅ ጥልቅ የምትለውን የምሽት ጀንበር፣ ፈሳሽ ወርቅ ያስመሰለችው ባህር ላይ አይኑን እንደተከለ በሃሳብ ነጉዷል፡፡በኡሚኦ የህክምና ዪኒቨርስቲ (Umea university faculty of medicine) የሚሰጠውን የ6 ዓመታት የህክምና ትምህርትና…
Read 2257 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው የመጀመሪያ ልጃችን አቢ የተወለደው በ2004 ዓ.ም ነው። ጤናማ ልጅ ለመውለድ በነበረኝ ጉጉትና ልጄ ሆዴ ውስጥ እያለ እንዳይጎዳብኝ በማሰብ የእርግዝና ሂደቴን እከታተል የነበረው በሁለት የተለያዩ ቦታዎችና በሁለት የተለያዩ ሐኪሞች ነበር።የመውለጃ ጊዜዬ ሲደርስ፤ ልጁ ያለምንም ችግር በጥሩ ጤንነት ተወለደ።…
Read 2273 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
መግቢያኢትዮጵያ በአለም ላይ ከሚገኙ ጥቂት የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ሀገራት ውስጥ አንዷ መሆኗ እውን ነው። የረጅም ዘመን የስልጣኔ ባለቤት እንደመሆንዋ መጠን የረጅም ዘመን የሀገረ-መንግስትና አስተዳደራዊ ታሪክ ያላት መሆንዋንም መገንዘብ ያሻል። እንደሚታወቀው የሀገረ-መንግስት ምስረታውና የመንግስታዊ አስተዳደር መነሻው የአክሱም ዘመን በመሆኑ የአስተዳደር ወሰን…
Read 2751 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ራኪ አንቀፅ በአዋቂነት ዕድሜያቸው “ፊውታራሪ” የሚል ማዕረግ የተሰጣቸውና በዘመኑ በጣም የተማሩ የሚባሉ ሰው ነበሩ፡፡ ስማቸው ተክለሐዋርያት ተክለማርያም ይባላሉ። እኒህ ሰው ለሀገራቸው ብዙ ስራ የሰሩ ናቸው፤ ትምህርታቸውንም በጦር ሳይንስና በእርሻ ጥበብ፣ ለብዙ ዐመታት በውጭ ሀገር ተከታትለዋል። እኒህ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያንም…
Read 2002 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
“መቼም ቢሆን ህልሜን እንጂ ሌላ ነገር ሰርቼ አላውቅም” በወጣትነቱ ምርጥ መካኒካል ኢንጂነሪንግ የመሆን ህልም ነበረው - ቻይናዊው ዲንግ ሊ። በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ የተከሰቱትን ታላላቅ ሳይንቲስቶች፣ እነ ቶማስ ኤዲሰንና አልበርት አንስታይንን ሲያደንቃቸው ለጉድ ነው። ገና የአስራ ሶስት ዓመት ልጅ ሳለ…
Read 1960 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ
ሁለተኛው ጎጆ በማይታወቀው ቤተሰብ መካከል ፀሐይ የተወለደችበትንና ያደገችበትን ቤትና ቤተሰብ የሚያስረሱ በጣም ብዙ ጉዳዮች ቀልቧን ወስደውታል። የእናት የአባቷን ጎጆ፣ የወተት የእንቁላሉን፣ የላምና በጉን ፍቅር ረስታ አዳዲስ የህይወት ልምምዶች ማርኳታል።የልጅነት ህልሟ እውን ሊሆን መንገዱም የተጠረገ፣ እንቅፋቱ የተነጠለ መሰላት። በዚህ በሁለተኛው የወላጆች…
Read 1915 times
Published in
ማራኪ አንቀፅ