ማራኪ አንቀፅ

Rate this item
(1 Vote)
ይህን ያውቁ ኖሯል.....? በአድዋ ተራራዎች ላይ የአንባገነኑ መሪ የቤኒቶ ሙሶሊኒ የፊት ቅርፅ ሐውልት ቆሞ እንደነበር......በ 2ተኛ የኢጣሊያን ወረራ ዘመን በአድዋ በሱሎዳ ተራራ ፊት ለፊት ላይ በፋሺስት ወታደሮች የተገነባው ይህ ሃውልት ቁመቱ 4.80 ሜትር ከፍታ የነበረው ሲሆን ፤ የጣሊያን ወታደሮች በወቅቱ…
Rate this item
(1 Vote)
 ከውጭ የሚመጡ ምዕራባዊያን ስለ ሀገራችን ስነጽሑፍ ካነሱ ቀድመው የሚጠይቁት ከሌላ ቋንቋ የተመለሱትን ስነጽሑፋዊ ስራዎችን እንደሆነ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ከያኒያን ያስረዳሉ፡፡ የአለም ክላሲካል ትርጉም ስራዎችን ያካተተ ብሄራዊ ስነጽሑፍ ለአገራችን እንደሚያስፈልጋት አያጠያይቅም፡፡ ምንም እንኳን አመርቂ ነው ባይባልም የሩሲያ የወርቃማ ዘመን ደራሲያን የጥበብ…
Rate this item
(0 votes)
አንጋረ ፈላስፋ መፅሐፍ ላይ እንዲህ ይላል፡- “አንድ ንጉስ ለህዝቡ፤ ‘ዘመን እንደ ምን አለች?’ ብሎ ይጠይቃል፡፡ ህዝቡም፤ ‘ዘመን ማለት አንተ ነህ፤ አንተ ሰላማዊ ስትሆን ሰላማዊ ትሆናለች፤ አንተ የከፋህ እንደሆነ ትከፋብሀለች’ ሲሉ ለንጉሱ መለሱለት።”ምንም እንኳን ዘመንን የሚያበጀው እሱ ፈጣሪ ቢሆንም፤ ሰው መልካም…
Wednesday, 16 November 2022 09:54

ልንፋታ ተስማምተናል?!

Written by
Rate this item
(3 votes)
ሊፋቱ መሆናቸውም አስደነገጠኝ!!ለመሆኑ እርስዎ ትዳርዎት በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ነው የሚገኘው?በትዳር ውስጥ ካልሆኑም የእርስዎ ትዳር ምን ዓይነት እንዲሆን አስበዋል?በእነዚህ ጥንዶች ቤት ውስጥ ነገሮች ጠረናቸውን ቀይረዋል። ትዳሩ ውስጥ ጭቅጭቅ በዝቷል!! አለመግባባትና መጠላላት ነግሷል!! መናናቅ ቤቱን ሞልቶታል!! በትዳር ውስጥ እናገኘዋለን ብለው ያሰቡት…
Saturday, 24 September 2022 17:20

ጥላቻና መውደድ ቅርብና ሩቅ

Written by
Rate this item
(4 votes)
 የማውቃቸውን ሰዎች እጠላለሁ፡፡ መልከ መልካም እናቴ ካልጠፋ ወንድ ፉንጋ አባቴን መርጣ አገባች፡፡ ስወለድ የአባቴን መልክ ይዤ ወጣሁ፡፡ ታናሽ ወንድሜ “ዮዮ” አሥር አመቱ ነው፡፡ የእናቴን ዓይን፤ አፍንጫ፤ ከንፈር፤ ጥርስ፤ መልክ ቀይነትን ይዟል፡፡ አንደበቱ ይጣፍጣል፡፡ አዕምሮው ብሩህ ነው፡፡ ጥሩ ውጤት ያመጣል። አስተማሪዎቹ…
Saturday, 27 August 2022 11:47

የግንቦት 7 ልዩ ኮማንዶ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ወያኔዎችን ምን እንዳስጨነቃቸው አላውቅም። ያደረጉትን ለምን እንደሚያደርጉትም አልገባኝም። ከቤተሰቦቼ መሃል ከአባቴ በስተቀር ሌላ ማንም እስር ቤት እንዳይጎበኘኝ አድርገዋል። ጉብኝቱንም በሳምንት አንድ ቀን ቅዳሜ ብቻ እንዲሆን ወስነዋል። የተሰጠን ጊዜም ግማሽ ሰዓት ብቻ ነው።ማንም ሌላ እስረኛ እንዲህ አይነት ገደብ የለበትም። አባቴ ሊጎበኘኝ…
Page 2 of 16