ፖለቲካ በፈገግታ
“ከ100% በላይ ተጠናቋል” … ምን ማለት ነው? አንድ ወዳጄ ሰሞኑን ስልክ ደወለልኝና፤ “ፋብሪካው ከ100% በላይ ተጠናቋል ይባላል ወይ?” አለኝ፤ የመገረም ቅላፄ በሚያስተጋባ ድምፅ፡፡ “ምን ማለት ነው? እንዴት?” አልኩት፤ በመገረም ሳይሆን ግራ በመጋባት፡፡ “የሆነ ዜና ላይ ሰምቼው እኮ ነው … የሶላር…
Read 5299 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
አትጠራጠሩ፤ቀልድ የማያውቁ ፓርቲዎች ለዛ ቢስ ናቸው! ባለፈው ሳምንት ለእናንተ ብቻ ሹክ ባልኳችሁ መሰረት፤ዘንድሮ የፖለቲካ ቶክ ሾው (በቲቪ) የመጀመር ዕቅዴ ከተሳካ፣ በአገሪቱ አሉ የተባሉትን የፖለቲካ ፓርቲዎች (ነቄዎቹን ነው ታዲያ!) እየጋበዝኩ ቀልዳቸውን እንደማስኮመኩማችሁ ከወዲሁ ቃል እገባለሁ፡፡ (አትስጉ! እንደ ፖለቲከኞች ቃል አባይ አይደለሁም!)…
Read 7342 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!! ሁልጊዜ በልቤ የምፀልየውና አውራውን ፓርቲ ኢህአዴግን አብዝቼ አደራ የምለው፣አንዳንድ መብቶችን ጨርሶ እንዳይነካብን ነው፡፡ (ለመንካት ባያስብ ሁሉ ደስ ይለኛል!) ይሄን የምለው ዝም ብዬ አይደለም፡፡ እንደ ልብ እየታተሙ የሚወጡትን መፃህፍት ለመቆጣጠር የሚያስችል የመፃህፍት ፖሊሲ ይወጣል የሚባል ነገር…
Read 12342 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ኢህአዴግ ከተቃዋሚዎች ጋር እሰራለሁ ያለው ከአንጀቱ ነው ከአንገቱ?በመጪው ጉባኤ የኪራይ ሰብሳቢነት ችግር ባይፈታስ? (ሂስ ያደርጋላ!)ተቃዋሚዎች አንዳንዴ በኢህአዴግ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ይጋበዙ እንጂ!!ኢህአዴግ በመቐለ ከተማ ባደረገው 10ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ የግንባሩ ሊቀመንበር ሆነው በድጋሚ የተመረጡት ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ (በድጋሚ ያልተመረጠውን…
Read 5473 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
ዘረኝነት፣አክራሪነት፣ኪራይ ሰብሳቢነት፣አድርባይነት፣----አያውቅም አንድ ወዳጄ ያወጋኝን ላውጋላችሁ፡፡ ሳልጨምር ሳልቀንስ፡፡ በቅርቡ ቤተሰቡን ይዞ ከአዲስ አበባ ወጣ ብሎ ነበር፡፡ በሰላም ነው፡፡ ለሽርሽር፤አየር ለመለወጥ!! (ችግሩ ግን አየር አናስለውጥ የሚሉ ኪራይ ሰብሳቢዎች በሽ ናቸው!) በነገራችን ላይ ይሄ ወዳጄ ለፍረጃ አይመችም፡፡ ለምን መሰላችሁ? ልማታዊም ኒዮሊበራልም አይደለም!…
Read 4474 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ
አሁን ገና ባለሃብቶች የሆዳቸውን ተነፈሱ!እዚያ ማዶ አንድ ጋቢእዚህ ማዶ አንድ ጋቢየእኔማ ጋሽዬ ኪራይ ሰብሳቢ! እኔ የምላችሁ ----- በዘንድሮ ቡሄ የሰማችሁት አዲስ ግጥም አለ? (መኖርማ አለበት!) የቡሄ ጭፈራም እኮ የኑሮአችን ነጸብራቅ ነው፡፡ በነገራችን ላይ የቡሄ ጭፈራ ከተጀመረ ከ1500 ዓመታት በላይ አስቆጥሯል…
Read 6939 times
Published in
ፖለቲካ በፈገግታ

