ፖለቲካ በፈገግታ

Rate this item
(1 Vote)
· ዲሞክራሲ የሚፈተንበት ዓመት ነው ተብሏል · በመላው ዓለም 4 ቢሊዮን ህዝብ ድምፁን ይሰጣል · ከ60 በላይ አገራት ውስጥ ምርጫ ያካሂዳል· በዓመቱ መጨረሻ ዲሞክራሲ መቀጠሉ አጠራጥሯልየአንድ ወር ዕድሜ ብቻ ያስቆጠረው የፈረንጆች 2024 ዓ.ም በዓለማችን በታሪክ እጅግ በርካታ ምርጫዎች የሚካሄድበት ዓመት…
Sunday, 12 November 2023 19:59

ፖለቲካ እንደ ወረደ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
( እውነት እውነቱን ብቻ) ወዳጆቼ፤ በዚህ አምድ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ… በሳምንቱ ውስጥ የተከናወኑ ፖለቲካዊ ሁነቶችን እንደወረደ እናቀርባላችኋለን-እውነት እውነቱን ብቻ! ለዛሬ እስቲ ከትግራይ እንጀምር፡፡ የሳምንቱን የፖለቲካ ወሬ!እናላችሁ ከሰሞኑ ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፕሬዚዳንት ቢሮ በተፃፈ ደብዳቤ ከፍተኛ ሃላፊዎች ከሥልጣናቸው…
Rate this item
(4 votes)
 የእስራኤል -ሃማስ ጦርነት ከመቀስቀሱ በፊት፣ በእስራኤሏ ኢሜክ ሄፈር ከተማ ውስጥ ያለው የጄሬሚ ዌልፌልድ ቢራ ፋብሪካ፣ በወር 50 ሺ ሊረትር ቢራ ያመርት ነበር። በመላ አገሪቱ ያሉት 14 ምግብ ቤቶቹ ደግሞ በየቀኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ደንበኞችን ያስተናግዱ ነበር። ግጭቱ ከተከሰተ ሁለት ሳምንት ወዲህ…
Rate this item
(2 votes)
“ብልፅግና” ሥልጣን ላይ እያለ ወደ አገራቸው ላይመለሱ ይችላሉ በኢትዮጵያ የተቃዋሚ ፖለቲካ ንፍቀ ክበብ ውስጥ ለረዥም ዓመታት በንቃት የታገሉት (በዋናነት ከገዢው ፓርቲ ጋር) የአፌኮ ምክትል ሊቀመንበር አቶ በቀለ ገርባ፤ ከሰሞኑ ከፓርቲ ሃላፊነታቸው መልቀቃቸውን አስታውቀዋል፡፡ ፖለቲከኛው ወደ አገር ቤት እንደማይመለሱም ነው የተናገሩት-…
Rate this item
(8 votes)
 ሥልጣኑም ሃብቱም ለሁላችን ይበቃናል የብልፅግና መንግስት ሹማምንቶችና ካድሬዎች በቴሌቪዥን መስኮት ብቅ ብለው ስለአገሪቱ ልማትና ዕድገት ከልባቸው ቢያወሩንና ቢነግሩን ምንኛ በታደልን ነበር፡፡ (እነሱም ምንኛ በታደሉ ነበር!) የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች (የገዢውም የተቃዋሚውም) የሚሟገቱትና የሚከራከሩት በፖሊሲ፣ በሥራ ፈጠራ፣ በኑሮ ውድነት፣ በድህነት ቀረፋ፣ በኢንቨስትመንት ማስፋፊያ፣…
Rate this item
(1 Vote)
ሞቱም፣ ስደቱንም፣ ውድመቱም፣ ጥሰቱም ቀጥሏልሰብአዊ ቀውሱ ወደ ጎረቤት አገራት እንዳይዛመት ተሰግቷል የሱዳን የጦር ጄነራሎች በየፊናቸው አገሪቱን በበላይነት ለመቆጣጠር ለሦስተኛ ሳምንት መፋለማቸውን ቀጥለዋል-የተኩስ አቁም ስምምነቶችን በተደጋጋሚ እየጣሱ፡፡ እስካሁን በጦርነቱ ከ500 በላይ ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፤ ከ4500 በላይ ጉዳት እንደደረሰባቸው የሱዳን ጤና ሚኒስቴር…
Page 1 of 40