ዋናው ጤና
‹‹በአደጋ ወቅት ሰዎችን የሚጎዳው አለአግባብ አፋፍሶ ማንሳት ነው›› ጠብታ አምቡላንስ በሞተር ሳይክል የአምቡላንስ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን ያስታወቀ ሲሆን አገልግሎቱ በአምቡላንስ መዘግየት ሳቢያ ህይወታቸውን የሚያጡ ወገኖችን ይታደጋል ተብሏል፡፡የጠብታ አምቡላንስ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ክብረት አበበ ሰሞኑን ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣…
Read 5075 times
Published in
ዋናው ጤና
የአንዲት ተማሪ ወላጅ ልጃቸውን ሊያስመዘግቡ ቃሊቲ አካባቢ ወደሚገኘው ኖላዊ አፀደ ህፃናትና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ይሄዳሉ፡፡ ከትምህርት ቤቱ ባለቤት አቶ ተስፋዬ አግዘው ጋርም ይገናኛሉ፡፡ ወላጅ በውስጣቸው የጨነቃቸውን ነገር ለትምህርት ቤቱ ባለቤት ይተነፍሳሉ፡- “እኔ በህይወት ብዙ መቆየት አልችልም፤ እባካችሁ ልጄን እንደ ልጃችሁ…
Read 6299 times
Published in
ዋናው ጤና
• በበሽታው ሰዎች እየሞቱ መሆኑን ምንጮች ጠቆሙ• በከተማው ከ24 በላይ የህክምና ማዕከላት ተቋቁመዋል የክረምቱን ወራት ተከትሎ በአገሪቱ የተለያዩ ክልሎችና በአዲስ አበባ ከተማ የተከሰተው አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት (አተት)፤ በከፍተኛ ፍጥነት እየተስፋፋ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን፤ በአዲስ አበባ ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የታየው…
Read 5249 times
Published in
ዋናው ጤና
ኦባማን ባገኘው ኖሮ ደም እንዲለግስ ከመጠየቅ ወደ ኋላ አልልም በአገራችን የሚለገሰው የደም መጠን ከሚጠበቀው በታች መሆኑን ያስታወቀው ብሔራዊ ደም ባንክ፤ እንዲያም ሆኖ ከዚህ ቀደም ይሰበሰብ ከነበረው መሻሻል እየታየበት እንደሆነ ገልጿል። ባለፈው ዓመት 300 ሺህ ዩኒት ደም ያስፈልግ የነበረ ቢሆንም የተሰበሰበው…
Read 6067 times
Published in
ዋናው ጤና
የማይድን የበሽታ ዓይነት የለም ማለት ይቻላል፡፡ ጋንግሪን (እግር ወይም እጅ እንዲቆረጥ የሚያደርግ ቁስል) ይፈወሳል፡፡ የሚጥል በሽታ (ኤፕሊፕሲ) ይድናል፡፡ የስኳር በሽታ፣ የኩላሊት በሽታ፣ የእብድ ውሻ በሽታ፣ የእባብ መርዝ፣ ቁርጥማት፣ ስንፈተ ወሲብ፣ የደም መርጋት፣ አሜባ፣…በአጠቃላይ ከ170 በላይ እጅግ በርካታ በሽታዎች ከቦር ተራራ…
Read 13887 times
Published in
ዋናው ጤና
የቲማቲም ምርቶችን በማጥቃት ከፍተኛ ውድመት ያደርሳሉ ለተባሉ በሽታዎች፣ ኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አዲስ መድሃኒት በምርምር ማግኘታቸውን ገለፁ፡፡ “ኬንት ፓወር” የሚል ስያሜ የተሰጠው ይኸው መድሃኒት፤ በቲማቲም ተክል ላይ ጉዳት የሚያደርሱ ባክቴሪያና ፈንገሶችን የሚያጠፋና ምርቱ በቫይረስ እንዳይጠቃ የሚከላከል እንደሆነ ተመራማሪዎቹ ተገኘ ዘለቀና ታደሰ ገ/ኪሮስ…
Read 6832 times
Published in
ዋናው ጤና

