ዋናው ጤና
በአምስት የስነ ልቦና ምሩቃን ከአንድ አመት በፊት የተቋቋመው ‹‹አብርሆት›› የስነ-ልቦና አገልግሎት ማዕከል በሳለፍነው ሳምንት በይፋ ተመርቆ ስራ ጀመረ፡፡ ማዕከሉ አራት ክፍሎች ያሉት ሲሆን እነዚህም የህፃናትና የወጣቶች የአዕምሮ ህመምና የጋብቻ፣ የሚዲያ የጥናትና ምርምር እንዲሁም የስልጠና እና በአደጋ ምክንያት ሰዎች የንግግር ክህሎታቸውን…
Read 7045 times
Published in
ዋናው ጤና
42ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን ከሳምንት በፊት ያካሄደው የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ዶክተር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስን በፕሬዚዳንትነት ሾሟቸዋል፡፡ ዶክተር አሸብር ወልደ ጊዮርጊስ ወደ ስፖርቱ አመራርነት የተመለሱት ከ6 ወራት በፊት የኢትዮጵያ ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ሆነው በመመረጥ ሲሆን፤ ይህን ፌደሬሽን በመወከል በምርጫው ብቸኛ…
Read 5496 times
Published in
ዋናው ጤና
Monday, 27 March 2017 00:00
‹‹የህብረተሰቡን ጤና ለአደጋ የሚያጋልጡ ምርቶች እየቀረቡ ነው›› ዶ/ር መብራኸቱ መለሰ (የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ)
Written by መታሰቢያ ካሳዬ
• በምግብ ምርቶች ላይ ያሉትን ደረጃዎች አስገዳጅ ማድረጉ ትልቅ ጠቀሜታ አለው • ገበያ ላይ ከሚቀርበው የጨው ምርት በአዮዲን የበለጸገው 26 በመቶው ብቻ ነው • ለቆዳ ማልፊያ የሚሰራው ጨው ሳይቀር ለምግብነት ለሽያጭ ይውላል የህብረተሰቡን ጤና አደጋ ላይ የሚጥሉና በህገ ወጥ መንገድ…
Read 6481 times
Published in
ዋናው ጤና
መጋቢት፣ ግንቦትና ነሐሴ ውርጃ በስፋት የሚፈፅምባቸው ወራት ሆነዋል በታዋቂ ክሊኒኮች በራፍ ላይ ደንበኛ ፍለጋ የሚታትሩ ደላሎች አሉ ትምህርቷን ከዘጠነኛ ክፍል አቋርጣ የትውልድ መንደሯን ጥላ በስደት አዲስ አበባ እንድትመጣ ያስገደዳት ሳይታሰብ ድንገት የተፈጠረ እርግዝና ነው፡፡ ተወልዳ ባደገችበት ደብረብርሃን ከተማ፣ አብሯት ካደገው…
Read 25376 times
Published in
ዋናው ጤና
“ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ከብቁ ባለሙያ ጋር አደራጅተናል • አትሌት ኃይሌ፤ከሮቦቱ ጋር የሚሮጥበት የቶታል ማስታወቂያ የእኛ ፈጠራ ነው • ሰራተኞች ውጤታማ እንዲሆኑ በሚወዱት ስራ ላይ ይመደባሉ፤ ጥሩ ይከፈላቸዋል • የውጭ ኤጀንሲዎች ይሰሩት የነበረውን ፕሮዳክሽን፣ እኛ በብቃት እየሰራነው ነው • ለህጻናት መጫወቻዎችና ሞግዚት፣…
Read 5379 times
Published in
ዋናው ጤና
ለኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ከሚያስገኙ ፍራፍሬዎች መካከል አንዱ የሆነው የማንጎ ተክል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በወረርሽኝ መልክ በተዛመተ በሽታ ሳቢያ ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰበት ይገኛል፡፡ ከደቡብ ሱዳን እንደመጣ በሚነገረው በዚህ በሽታም የሚደርሰውን ጉዳትና በማንጎ ዛፎች ላይ እየተከሰተ የሚገኘውን በሽታ ለመታደግ የሚያስችል መድኃኒት…
Read 8522 times
Published in
ዋናው ጤና

