ዋናው ጤና
“ዕቅዴ ከአገር ለመውጣት በመሞከር ድንበር ላይ ወይም በረሃ ውስጥ ለመሞት ነበር፡፡ በሱማሌ በኩል በአርትሼክ ወደ የመን ያወጣል ስለተባልኩ፣ በዛው መንገድ ጉዞ ጀመርኩና አርትሼክ ድንበር ላይ በፖሊስ ተያዝኩ፡፡ አንድ አምስት ቀን ያህል ከታሰርኩ በኋላ በሥፍራው የነበረውን የመቶ አለቃ በያዘው ጠመንጃ እንዲገላግለኝ…
Read 4988 times
Published in
ዋናው ጤና
በተለያዩ በሽታዎች ተይዘው አስታማሚና የቅርብ ርዳታ በማጣታቸው ምክንያት በየቦታው የወደቁና ዝናብና ፀሐይ እየተፈራረቀባቸው ለከፍተኛ ስቃይና ችግር የተዳረጉትን ወገኖች እያነሳ የሚንከባከብና የሚረዳ አንድ ምግባረ ሠናይ ድርጅት መኖሩን ሰማንና ሰሞኑን ወደ ሥፍራው ሄድን፡፡ በሮታሪ ኢንተርናሽናል ሥር የሚገኘው የፍኖተ ሮታሪ በጐ አድራጊ ክለብ…
Read 3886 times
Published in
ዋናው ጤና
በድሬዳዋ ከተማ በቀን 98ሺ ኪሎ ቆሻሻ ያመነጫል ፍሳሽ ቆሻሻዎች እየደረቁ ለተፈጥሮ ማዳበሪያነት ይውላሉ አዲስ አበባን ጨምሮ ከክልል ከተሞች ሁሉ በጽዳታቸው ከሚጠቀሱት ጥቂት የአገሪቱ ከተሞች አንዷ ናት - ድሬዳዋ፡፡ ተፈጥሮ የለገሰቻት አሸዋማ መሬቷ የከተማዋን ጽዳት በመጠበቆ ረገድ የራሱ አስተዋጽኦ አለው፡፡ አሁን…
Read 3429 times
Published in
ዋናው ጤና
ገጠር የሚኖሩት አባትዎ ወይም እናትዎ አሊያም ወንድምና እህት ወይም በጣም የሚወዱትና የሚቀርቡት ሰው (ዘመድ) በጠና ስለታመመ እርስዎ ጋ አርፎ ለመታከም መጥቷል እንበል፡፡ እርስዎም ሆኑ ባለቤትዎ በምትሠሩበት መ/ቤት ባላችሁ ኃላፊነት ሥራ በጣም ይበዛባችኋል እንበል፡፡ ወይም ደግሞ በምትመሩት የግል ቢዝነስ ባለው የሥራ…
Read 3773 times
Published in
ዋናው ጤና
በ13ሚ. ብር የተከፈተ ሆስፒታል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል አብዛኞቹ ሃብታሞች ስኳርና ደም ግፊት ከጣላቸው በኋላ ይመጣሉ በእግር መሄድና መስራት ጤነኛነትን አያረጋግጥም “ማንም ሳይታከም እንዲመለስ አልፈልግም” በውጭ አገራት የመስራት ዕድሉ እያለዎት እንዴት ወደ አገርዎ ተመለሱ? ብዙ አገሮች ለመሄድም ሆነ ለመስራት እድሉ ነበረኝ፡፡…
Read 10673 times
Published in
ዋናው ጤና
ሲጋራ ማጨስ ለሞት መንስኤ ሊሆኑ ለሚችሉ በሽታዎች ይዳርጋል፡፡ በሲጋራ ማጨስ ምክንያት ከሚከሰቱ የጤና ችግሮች መካከል ካንሰር፣ የሳንባ፣ የጉሮሮ፣ የቆዳ፣ የማህፀን የደም ግፊት መጨመር፣ የልብ ህመም፣ ጋንግሪን፣ የአንጐል በሽታ፣ የዓይን ሞራ ግርዶሽ፣ ስንፈተ ወሲብ፣ የቆዳ መጨማደድ፣ የፀጉር መመለጥ፣ የጥርስ መበስበስ፣ የጨጓራ…
Read 10971 times
Published in
ዋናው ጤና

