ዋናው ጤና
ኤችአይቪ ቫይረስ እ.ኤ.አ በ1981 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ በአሜሪካ አገር መኖሩ ከታወቀ ጀምሮ በዓለም ላይ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ሰለባ አድርጐአል፡፡ በአሁኑ ጊዜ በአለማችን 34 ሚሊዮን ሰዎች ከቫይረሱ ጋር የሚኖሩ ሲሆን በሽታው እ.ኤ.አ በ2001 ዓ.ም ብቻ 1.7 ሚሊዮን ሰዎችን ለሕልፈት ዳርጓል፡፡ …
Read 6092 times
Published in
ዋናው ጤና
በ2003 ዓ.ም ብቻ 154ሺ አዳዲስ የቲቢ ህሙማን ተመዝግበዋል መድሃኒቱን የተለመደ ቲቢ ስርጭት አሣሣቢ ደረጃ ላይ ደርሷልበዓለም እጅግ ከፍተኛ የቲቢ በሽታ ስርጭት ካለባቸው 22 አገራት ኢትዮጵያ አንዷ ስትሆን በዘጠነኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች፡፡ የቲቢ በሽታ በዓለማችን ከተከሰተ በርካታ ዓመታትን ያስቆጠረ ቢሆንም ምርመራውም…
Read 18178 times
Published in
ዋናው ጤና
የአለም ጤና ድርጅት መድሃኒቶችን ለህመምተኞች በሚስማማ መልኩ በተለያየ አይነትና መጠን ተዘጋጅተው በሽታን ለማከም የሚያገለግሉ ኬሚካሎች ናቸው ሲል ይተረጉማቸዋል፡፡ እነዚህ ኬሚካሎች በተለያየ መንገድ ወደ ሰውነታችን ውስጥ ከገቡ በኋላ ለበሽታ ፈውስ ቢያስገኙም የሚያስከትሉት ተያያዥ የጐንዮሽ ጉዳት አላቸው፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ የሚያደርጋቸው…
Read 5798 times
Published in
ዋናው ጤና
መራራው የስኳር ህመምአገራችንን ጨምሮ በአለም ዙሪያ በ150 አገራት እ.ኤ.አ November 14 የዓለም ስኳር ህሙማን ቀን ተከብሮ ይውላል፡፡ ቀኑ በዚህ ዕለት ታስቦ እንዲውል በአለም አቀፍ ደረጃ የተመረጠበት ምክንያት ሰር ፍሪድሪክ ባንቲንግ የተባለው የካናዳ ተወላጅ ሀኪምና ተመራማሪ ከምርመራ ባልደረቦቹ ጋር ኢንሱሊንን በ1922…
Read 7424 times
Published in
ዋናው ጤና
ጉንፋን ራይኖ ቫይረስ በተባለ ቫይረስ መነሻነት የሚከሰትና በአየር ማስተላለፊያ አካላቶቻችን ላይ ጥቃት በማድረስ ለህመም የሚዳርግ በሽታ ነው፡፡ የአየር ማስተላለፊያ አካላቶቻችን በቫይረሱ ጥቃት በሚደርስባቸው ጊዜ እንደልብ አየር ማስወጣትና ማስገባት ይሳናቸዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ከዋና ዋና የመተንፈሻ አካለቶቻችን በተጨማሪ እንደጆሮ፣ አይንና የብሮንካይ አካባቢዎችም…
Read 8548 times
Published in
ዋናው ጤና
“ህዝቤ ሆይ በእዳሪ የሚተላለፉ በሽታዎች እየተበራከቱ ነውና እዳሪህን በመኖሪያ ቤትህ አጠገብ ጉድጓድ እየቆፈርክ ተቀመጥ፡፡ ሳትቆፍር እዳሪ ተቀምጠህ ክፉ በሽታ የተገኘብህ እንደሆነ መቀመጫህን ለደመወዝተኛ አደርገዋለሁ፡፡”ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ ይህንን አዋጅ ያስነገሩት ጥቅምት 25 ቀን 1998 ዓ.ም ነበር፡፡ በወቅቱ ንጉሱ አዋጁን ያስነገሩበት ምክንያትም…
Read 4849 times
Published in
ዋናው ጤና

