ዋናው ጤና
ሚሊዮኖች በንፁህ ውሃ እጦት ሳቢያ ለህልፈት ይዳረጋሉ የተበከለ ውሃ - ለታይፎይድ፣ ኮሌራ፣ የአንጀት ቁስለትና የጉበት ብግነት ያጋልጣል ሰለሞን ፍቃዱ፤ በተደጋጋሚ እየተመላለሰ የሚያሰቃየው የሆድ ቁርጠት በሽታ፣ ቋሚ መፍትሔ ለማግኘት አለመቻሉ አሳስቦታል፡፡ በሽታው በተነሳበት ቁጥር የሚመላለስባቸው ክሊኒኮች ቁና ሙሉ መድሃኒት እያሸከሙት መመለሱን…
Read 4892 times
Published in
ዋናው ጤና
በዓለም ላይ 140 ሚ. ልጃገረዶች የግርዛት ሰለባ ናቸው 92 ሚ. ያህሉ አፍሪካ ውስጥ ይገኛሉ ሴት አያቷ ወደቤታቸው በመጡ ዕለት ጦንጤ ኢኮሉባ (Tonte Ikoluba) የ13 ዓመት ታዳጊ ነበረች፡፡ ያቺ ቀን ታዲያ ለጦንጤ የዕድሜ ልክ ፀፀት እንጂ የጥሩ ነገር ብሥራት አልነበረችም፡፡ ምክንያቷም…
Read 18838 times
Published in
ዋናው ጤና
በክረምት ወራት ህፃናት በቀን ከ4-6 ሰዓት ፊልም በማየት ያሳልፋሉ ስፍራው እዚሁ አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ውስጥ ነው፡፡ ድርጊቱ ከተፈፀመ ጥቂት ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በአንድ የውጭ ድርጅት ውስጥ በኃላፊነት ደረጃ በጥሩ ደመወዝ ተቀጥሮ የሚሠራው የቤቱ አባወራ ከሆስተስ ባለቤቱ ጋር ትዳር ከመሰረቱ 15ኛ…
Read 20777 times
Published in
ዋናው ጤና
የአፍሪካ ህብረትን ጨምሮ የበርካታ ታላላቅ አለም አቀፋዊ ድርጅቶች መናኸሪያ ነች፡፡ ከተማችን አዲስ አበባ በከፍተኛ ፍጥነት እያደገች መሄዷ ቢነገርላትም በፅዳትና በንፅህናዋ ረገድ ያለችበት ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ ነው፡፡ ዋና ዋና የከተማይቱ ጎዳናዎችና ትላልቅ አደባባዮች ሳይቀሩ የቆሻሻ ማጠራቀሚያና ዋጋ የማይከፈልባቸው መፀዳጃ ቦታዎች በመሆን…
Read 3709 times
Published in
ዋናው ጤና
በአንድ ቢሊዮን ብር ወጪ በደሴ ከተማ ውስጥ ይገነባል ለተባለው የወሎ ተርሸሪ ኬርና ቲቺንግ ሆስፒታል ግንባታ የሚውል ገቢ የማሰባሰብ ሥራ በይፋ ተጀመረ፡፡ ለሆስፒታሉ ማሰሪያ የሚሆን ገቢ የማሰባሰቡ ሥራ ባለፈው ረቡዕ በሸራተን አዲስ በይፋ በተከፈተበት ወቅት እንደተገለፀው፤ ሆስፒታሉ በብሔራዊ ደረጃ ከፍተኛ የህክምና…
Read 4015 times
Published in
ዋናው ጤና
እንዲህ እንደዛሬው አገልግሎቱ በአብዛኛው ለተለየ ዓላማና ተግባር እንዲውል ከመደረጉ በፊት የማሣጅ አገልግሎት (ህክምና) በአገራችን የተለመደና አዘውትሮ የሚከናወን ጉዳይ ነበር፡፡ የጥንት የአገራችን ሰዎች ጐንበስ ቀና ሲሉ የዋሉበት ሰውነታቸውን ከቤት ውስጥ ተንጦ በተዘጋጀ ለጋ የከብት ቅቤ በመታሸት እንዲፍታታና ሰውነታቸው ዘና እንዲል ማድረጉ…
Read 10148 times
Published in
ዋናው ጤና

