ዋናው ጤና
ሞዴስ ወንዶችንም ለሞት ሊያበቃ ለሚችል በሽታ ይዳርጋል ሴቶች የወር አበባቸውን የሚያዩበት ዕድሜ በአኗኗር ሁኔታ፣ በአመጋገብና በአካባቢያዊ ሁኔታዎች ሊለያይ የሚችል ቢሆንም በአብዛኛው ከ14 ዓመት ዕድሜያቸው ጀምሮ የወር አበባቸውን ያያሉ፡፡ ምቾት ባለበት አኗኗር ውስጥ የሚያድጉ ልጆች፤ ከዚህ ዕድሜ ቀደም ብለው የወር አበባቸውን…
Read 8456 times
Published in
ዋናው ጤና
ፖላንዳዊው ሚስተር ስታሽኬ በአገራቸው እጅግ የታወቁ ነጋዴ ናቸው፡፡ የፕላስቲክ ምርቶችን እያመረተ ለመላው አውሮፓ ገበያ የሚያቀርብ ግዙፍ ፋብሪካም ባለቤት ናቸው፡፡ በዚህ ግዙፍ ፋብሪካ እየተመረተ ለገበያ ከሚቀርበው የፕላስቲክ ምርቶች ከሚያገኙት ትርፍ በላይ ከፍተኛ ደስታና የህሊና እርካታ የሚሰጣቸው ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በትራኮማና ካታራክት…
Read 3283 times
Published in
ዋናው ጤና
እነፓራሲታሞል ለሞት ሊዳርጉ ይችላሉ እንደ አለም ጤና ድርጅት ትርጓሜ፤ መድሃኒቶች በርካታ ንጥረ ነገሮችን የያዙ በሽታን ለማከም የሚረዱና ለህመምተኞች በሚስማማ መልኩ ተዘጋጅተው በፋብሪካ ደረጃ እየተመረቱ ገበያ ላይ የሚውሉና በጤና አገልግሎት ውስጥ ወሳኝ ሚና ያላቸው ኬሚካሎች ናቸው፡፡ እነዚህ ኬሚካሎች በተገቢው ጊዜና ሁኔታ፣…
Read 6489 times
Published in
ዋናው ጤና
የደም ግፊት መነሻዎች፣ ምልክቶችና ጥንቃቄዎች ወንዶች ከሴቶች የበለጠ በደም ግፊት የመያዝ ዕድል አላቸው በአገራችን የደም ግፊት ህሙማን ቁጥር 30 ሚ. ይደርሳል ከግማሽ በላይ የሚሆኑት በሽታው እንዳለባቸው እንኳን አያውቁም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ በከፍተኛ ማዕረግ ተመርቆ ሥራ ከጀመረ ሁለት ዓመታትን…
Read 7032 times
Published in
ዋናው ጤና
በስትሮክ የመሞት አደጋን ከ50-60 በመቶ ለመቀነስ ያስችላልለስኳር ህመምና ለደም ማነስ ሙዝን መመገብ ይመከራል በኢትዮጵያ እንደተገኘ የሚነገርለትና በዓለማችን በስፋት እየተመረተ ለምግብነት የሚውለው ሙዝ እጅግ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ ሙዝ ከምግብ ይዘቱ በተጨማሪ ለተለያዩ በሽታዎች ፈውስ ሊያስገኙ የሚችሉ ንጥረ ነገሮችንም አካቶ ይዟል። እነዚህ…
Read 26440 times
Published in
ዋናው ጤና
ከእርግዝናና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ 68፣ በየሰዓቱ 3 ሴቶች ህይወታቸው ያልፋል በአገራችን ከእርግዝናና ከወሊድ ጋር በተያያዘ በየቀኑ 68 ሴቶች በየሰዓቱ ደግሞ 3 እናቶች ህይወታቸው ያልፋል፡፡ የአብዛኛው እናቶች ሞት ደግሞ የሚከሰተው በደም መፍሰስ፣ በተራዘመ ምጥና በከፍተኛ የደም ግፊት ሳቢያ ነው፡፡ ለዚህ…
Read 4204 times
Published in
ዋናው ጤና

