ዋናው ጤና
- አንዳነዴ ሰምተን ከሆነ መጋኛ መታው፣መጋኛ ፊቱን አጣመመው ሲባል ሰምተን ሊሆን ይችላል። የዚህን ነገር ሳይንሳዊ ትንታኔ በጥቂቱ ይዤላቹ ቀርቢያለሁ። -ፊታችን ከጭንቅላታችን በሚነሱ ነርቮች አማካኝነት የእለት ተእለት ተግባራትን ይከውናል። ከጭንቅላታችን የሚነሱ 12 የጭንቅላት ነርቮች (cranial nerves) አሉ። ከነዚህ ውስጥ አብዛኞቹ ነርቮች…
Read 3443 times
Published in
ዋናው ጤና
የአእምሮ ጤና ጉዳዮችን ግንዛቤ ለማስጨበጥና የአእምሮ ህመም ያለባቸውን ሰዎች መብት የማስከበር ጉዳይ ትኩረት እንዲሰጠው “የዓለም የአዕምሮ ጤና ቀን” በየዓመቱ መስከረም 29 የሚከበር መሆኑ ይታወቃል። የመጀመሪያው የዓለም የአእምሮ ጤና ቀን እ.ኤ.አ. በ1994 “የአእምሮ ጤና አገልግሎትን በአለም አቀፍ ደረጃ ማሻሻል” በሚል መሪ…
Read 1166 times
Published in
ዋናው ጤና
Thursday, 27 July 2023 20:47
ሁለት የአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች የደም ግፊትን እንደሚቀንሱ አንድ ጥናት አመለከተ
Written by Administrator
ግድግዳን በጀርባ ተደግፎ በዝግታ ቁጢጥ እንደ ማለት 'ስኳት' እና በክርን መሬት ላይ መላ ሰውነትን በመደገፍ የሚሰራው 'ፕላንክ' የተሰኙት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ዓይነቶች የደም ግፊትን ለመቀነስ ከሚረዱ መንገዶች መካከል ተመራጭ መሆናቸውን አንድ ጥናት አመለከተ።ለዘመናት ያህል በዋናነት መራመድ፣ መሮጥ እና ብስክሌት መጋለብ…
Read 1347 times
Published in
ዋናው ጤና
* ጂኤፍአር ሬት (GFR rate) የኩላሊት ጤንነት የሚታወቅበት መለኪያ ነው። የጂኤፍአር መጠን የኩላሊታችንን ጤነንት ይናገራል።* ደረጃ 1 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ጤነኛ ነው። ቢሆንም ግን የኩላሊት በሽታ እንዳለ ታውቋል። * ደረጃ 2 – የጂ.ኤፍ.አር መጠናችን ከ90 ሚሊ ሊትር በታች ሲሆን፤ ኩላሊታችን…
Read 1432 times
Published in
ዋናው ጤና
መንስኤዎች * የስኳር ህመም * ከፍተኛ የደም ግፊት – * ሽንት መቋጠር * ሌላ የኩላሊት በሽታ * በእርግዝና ወቅት የሚፈጠር የኩላሊት እድገት ችግር * አንዳንድ መድሃኒቶች – እንደ አስፕሪንና አይቡ ፕሮፊን የመሳሰሉ * ኩላሊት ላይ የሚደርስ ጉዳት ምልክቶች * ብዙ…
Read 1863 times
Published in
ዋናው ጤና
• ከፍተኛ የጨው አጠቃቀም ለደም ግፊት በማጋለጥ፣ የልብና ደም ቧንቧ እንዲሁም ስትሮክ አደጋን ይጨምራል • በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች የሞት ምጣኔ 43 በመቶ ደርሷል • እ.ኤ.አ በ2017 ከ2.8 ሚ. በላይ ሰዎች በልብና ደም ቧንቧ በሽታ ተጠቅተዋል ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች፣ ሥር…
Read 1952 times
Published in
ዋናው ጤና

