ዋናው ጤና
በመላው ዓለም የመስማት ችግር ያለባችሁ ሰዎች ምን ያህል እንደሆኑ ያውቃሉ? እጅግ በርካታ ቁጥር እንደምትጠሩ እገምታለሁ፡፡ ሚሊዮን ያህል ናቸው። በአገራችን፣ ቁጥራቸው ምን ያህል እንደሆነ በትክክል ባይታወቅም በአሜሪካ ግን 50 ሚሊዮን ያህል ሰዎች የመስማት ችግር አለባቸው፡፡ ከእነዚህ ሰዎች ጋር መግባባት በጣም አስቸጋሪ…
Read 3206 times
Published in
ዋናው ጤና
ገና በሃያ አምስት ዓመት ዕድሜዋ የስምንት ልጆች እናት መሆኗ ሁሌም ያበሣጫታል፡፡ በላይ በላይ እያከታተለች የምትወልዳቸውን ሕፃናት በአግባቡ ተንከባክቦ ማሣደግ ህልም ሆኖባታል፡፡ ባለቤቷ ችግሯን ሊጋራትና ሊደግፋት ፈፅሞ አይፈልግም፡፡ ይልቁንም መተዳደሪያቸው የሆነውን የእርሻ ሥራ ለመሥራት ከቤት በሚወጣበት ጊዜ ሁሉ ባለቤቱ እንድትከተለውና አረሙንም፣…
Read 2849 times
Published in
ዋናው ጤና
ሲደክማችሁ በጣም እንወዳለን “በጣፋጩ ደማችሁ” መዓዛ የምንሳብ ሊመስላችሁ ይችላል፡፡ ግን አይደለም፡፡ ከደማችሁ ይልቅ እኛን ወደ እናንተ እንድንሳብ የሚያደርገው፣ የምትተነፍሱት የተቃጠለ አየር (ካርቦንዳይኦክሳይድ) ነው፡፡ በጣም ስትተነፍሱ ብዙ ካርቦንዳይኦክሳይድ (Co2) ታስወጣላችሁ፡፡ ስለዚህ በተለይ ብዙ ሠርታችሁ ወይም የሰውነት እንቅስቃሴ አድርጋችሁ ሲደክማችሁ በጣም ታስጐመዡናላችሁ፡፡የቢራ…
Read 5012 times
Published in
ዋናው ጤና
የወይባ ጢስ የወሲብ ብቃትን ያሻሽላል - የወይባ ጢስ ቤት ባለቤት ተፈጥሮአዊውን የማህፀን ፈሳሽ ስለሚያደርቀው ለኢንፌክሽን ያጋልጣል - የማህፀንና የፅንስ ስፔሻሊስት በወሎና አፋር አካባቢዎች በስፋት የተለመደ ነው፡፡ ለአካባቢው ነዋሪ ሴቶች ውብ ፊትና ጥርት ያለ ቆዳ ምስጢሩ እሱው ነው፡፡ ሴቶቹ ለውበታቸው፤ ለቆዳቸው…
Read 12614 times
Published in
ዋናው ጤና
ጥገኛ ህዋሳት ካንሰር ሊያስከትሉ ይችላሉ የጥገኛ ህዋሳት ምልክቶች የምግብ ፍላጐት መቀነስ የሆድ መነፋት ማቅለሽለሽና ማስመለስ ተቅማጥና የሰውነት ክብደት መቀነስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካና የእስያ አገራት የጤና ሥጋት፣ በንጽህና መጓደልና በውሃ መበከል ሣቢያ የሚከሰቱ ችግሮች ናቸው፡፡ የአለም ጤና ድርጅት በ2002 ዓ.ም…
Read 8801 times
Published in
ዋናው ጤና
ከመስከረም እስከ ህዳር የወባ ወቅት ስለሆነ ጥንቃቄ አድርጉ!በወባ በሽታ ከሚሞቱት ውስጥ 90 በመቶው አፍሪካውያን ናቸው!በአገራችን 52 ሚ. ህዝብ የሚኖረው በወባማ አካባቢዎች ነው! ዮናስ አብይ መንግስታዊ ባልሆነ ድርጅት ውስጥ ተቀጥሮ መስራት ከጀመረ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ የስራው ባህርይው መስክ የሚያስወጣ ስለሆነ፣ አብዛኛውን ጊዜውን…
Read 7702 times
Published in
ዋናው ጤና

