ዋናው ጤና
የአደገኛ እጾች መዘዝ የልብ በሽታየአዕምሮ መዛባትየእንቅልፍ እጦትተስፋ የመቁረጥ ስሜትጭንቀትና መደበትራስን የማጥፋት ፍላጎት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሣይኮሎጂ ትምህርት ዘርፍ የአራተኛ ዓመት ተማሪ እያለ ነው ካናቢስ የተባለውን አደንዛዥ እፅ መጠቀም የጀመረው፡፡ ለከፋ ጉዳትና ውስብስብ ችግር እንደሚዳርገው፣ የልጅነት ህልሙን እንደሚያጨናግፍበትም ፈጽሞ አላሰበም፡፡ በትምህርቱ…
Read 11888 times
Published in
ዋናው ጤና
የፖም ጭማቂዎች ፓስቸራይዝድ መሆናቸውን አረጋግጡየመርሳት በሽታን (አልዛሂመር) ይከላከላል ፖም የሚመገቡ ሰዎች ሸንቃጣ ናቸው አትክልትና ፍራፍሬ አዘውትሮ መመገብ ከፍተኛ የጤና ጥቅም እንዳለው ተመራማሪዎች ይናገራሉ፤ ይመክራሉ፡፡ የእኔም አነሳስ ይህንኑ ሐሳብ የሚያጠናክር ነው - አመጋገብን በማስተካከል ማለትም አትክልትና ፍራፍሬ በብዛት፣ ፕሮቲንና ካርቦሃይድሬት በመጠኑ…
Read 14873 times
Published in
ዋናው ጤና
በውድቅት ሌሊት “ዎክ” ማድረግ ያምረኝ ነበር የሚዳቋ ጥብስ አምሮኝ ከየት ይምጣ?!“እርግዝናው የመጀመሪያዬ ነው፡፡ በፊት በፊት ሴቶች ሲያረግዙ የማይሆን ነገር ያምራቸዋል ሲባል ስሰማ ሲሞላቀቁ ነው እያልኩ አስብ ነበር፡፡ ግን ተሳስቻለሁ፡፡ ከእርግዝናዬ 3 ወራት በኋላ ውስጤ የሚፈልገውና የሚያምረኝ ሁሉ ግራ የሚያጋባ ነገር…
Read 16227 times
Published in
ዋናው ጤና
ማማሟቂያአየለ ሞተ!... በድፍን ደብረ ማርቆስ ዝናው የናኘው ቀልደኛው፣ ተረበኛው፣ የቀን ሰራተኛው አየለ፤ ቋጠሮ ተሸክሞ ሲመላለስበት ከኖረው የከተማዋ ጎዳና ዳር ተፈጽሞ ተገኘ፡፡ ትናንት ቀልዱን ሰምተው ተንከትክተው የሳቁ፣ ዛሬ ጧት ሞቱን ሰምተው ተንሰቅስቀው አለቀሱ፡፡ ከጓደኞቹ ጋር መጠጥ ቢጤ እየቀማመሱ ሲጨዋወቱ አምሽተው፣ “በሉ…
Read 6635 times
Published in
ዋናው ጤና
የልብ ሕመም፣ ካንሰር፣ ራስ ምታትና በርካታ የዕለት ተዕለት በሽታዎችን የሚከላከሉና የሚያሽሉ ተብለው በህክምና ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች የተረጋገጡ 12 ምርጥ ምግቦችን አስተዋውቃችኋለሁ። ፊግስ:- ከበለስ ጋር የሚመሳሰል የፍራፍሬ ዓይነት ነው፡፡ እነዚህ ፍሬዎች እንደልብ አይገኙም እንጂ በውስጣቸው ካልሲየም የተባለውን ማዕድን የያዙ ናቸው። ፍሬዎቹ፣ ዕድሜን…
Read 25728 times
Published in
ዋናው ጤና
ጐመን መመገብ የጡት ካንሰርን ይከላከላል የሳንባ ካንሰርን ለመከላከል አረንጓዴ አትክልቶችን ተመገቡ የጨጓራ ህመምን ለማስታገስ የዝንጅብል ደንበኛ ሁኑ በምግብ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ንጥረ ነገሮች ልዩ ልዩ በሽታዎችን ለመቋቋም የሚያስችለንን አቅም ያዳብሩልናል፡፡ በዘርፉ የተለያዩ ምርምርና ጥናቶችን ያደረጉ ሳይንቲስቶች እንደሚገልፁት፤ በምግብ ውስጥ የሚገኙ…
Read 11579 times
Published in
ዋናው ጤና

