ዋናው ጤና

Rate this item
(10 votes)
ህክምናውን ለማግኘት በርካቶች ተመዝግበው እየተጠባበቁ ነውዘርፉ ጥብቅ ክትትልና ቁጥጥር ሊደረግበት እንደሚገባ ባለሙያው ይናገራሉ “ሁለቱም ኩላሊቶቼ ከጥቅም ውጪ ሆነው የኩላሊት እጥበት ህክምና (ዳያላሲስ) ከጀመርኩ ሶስተኛ ዓመቴን ይዣለሁ፡፡ ለዚህ ህክምና በየሳምንቱ የምከፍለው 3200 ብር ኑሮዬን ከመሰረቱ ማናጋቱ አይቀርም፡፡ አይኔ እያየ ወደ ሞት…
Rate this item
(6 votes)
በዓለም ዕድሜያቸው ከ45 ዓመት በላይ ከሆናቸው አራት ሴቶች ሶስቱ የአጥንት መሳሳት ችግር አለባቸው በተለይ በከተሞች አካባቢ ችግሩ ተባብሷል ፎስፈሪክ አሲድ ያለባቸውን ለስላሳ መጠጦች ማዘውተር ለችግሩ መነሻ ሊሆን ይችላል በሽታው ከነመኖሩም ሣያስታውቅ በድንገት ለሞት የሚዳርግ ችግር ሊፈጥር ይችላል ቀደም ባሉት ዘመናት…
Rate this item
(6 votes)
“በህይወቴ እንደ ፎቅና ሊፍት የምጠላው ነገር የለኝም” ከአለም ህዝብ ከ10 በመቶ በላይ የፎቢያ ተጠቂ ነው ሴቶች ከወንዶች ሁለት እጥፍ ያህል በፎቢያ ይጠቃሉ ከፍ ያሉ ሥፍራዎችን የመፍራት ችግር (ፎቢያ) እንዳለበት ያወቀው የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ በነበረበት ወቅት ነው፡፡ የመማሪያ ክፍላቸው ወደሚገኝበት 3ኛ…
Rate this item
(4 votes)
ድንገት ከጎረቤት አለያም መንገድ ላይ ባልና ሚስት ዱላ ቀረሽ ጭቅጭቅ ውስጥ ገብተው አሰተውለን ይሆን? … ጭቅጭቁ ከፋ ብሎ ዱላ የጨመረ ከሆነስ ….. አ አእዚህ ከተማ ውስጥ ብዙ ሰው ነፍሠ ጡር ሴቶችን ሲመለከተ ታክሲ ውስጥ ከሆነ የተሻለውን ወንበር፣ ሠልፍም ከሆነ ቅድሚያ…
Rate this item
(3 votes)
ምትክ ደም መቅረቱ የደም ደላሎችን ከጨዋታ ውጭ ያደርጋል ከ2500 በላይ ቋሚ በጎ ፈቃደኛ ደም ለጋሾች አሉን ታዋቂ ሰዎችን መጠቀማችን ለጋሾቻችንን እያበዛልን ነው ዶ/ር ዳንኤል ገ/ሚካኤል ይባላሉ፡፡ በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የብሔራዊ ደም ባንክ ዳይሬክተር ናቸው፡፡ በተለይ ከሶስት ዓመት ወዲህ ብሄራዊ ደም…
Rate this item
(1 Vote)
“ሃኪም ልሁን ባይ” ታካሚዎችም አሉሙያዊ ሥነ-ምግባራቸውን አክብረው፣ ለታካሚዎቻቸው ተገቢውን ጊዜና ትኩረት ሰጥተው፣ የህክምና እርዳታ የሚያደርጉ ሀኪሞች እንዳሉ ሁሉ፣ ህመምተኛውን አስቀምጠው ለረዥም ሰዓት ሞባይል ስልክ የሚያወሩ፣ መፅሃፍ የሚያገላብጡ፣ ከጓደኞቻቸው ጋር ሰፋ ያለ ጨዋታ የሚያደርጉና ህመምተኛው በክፍሉ ውስጥ መቀመጡን ሁሉ የሚዘነጉ አንዳንድ…