ዋናው ጤና

Rate this item
(1 Vote)
ነጩ እና ጥቁሩ የዓይነ-ስውርነቶችበዓለም ላይ በከፍተኛ መጠን ዓይነ-ስውርነቶች ከሚያስከትሉ ምክንያቶች ሁለቱ ቀዳሚዎቹ ነጩ እና ጥቁሩ ዓይነ-ስውርነቶች በመባል ይታወቃሉ፡፡ነጩ - ሞራ ግርዶሽ ሌንስ፡- የዓይን ፊተኛዉ ክፍል ዉስጥ ያለ ንዑስ-ዓይን አካል ሲሆን - በተፈጥሮዉ ጥርት ያለ ነዉ፡፡ ስራዉ ብርሃንን ወደ ኃለኛዉ የዓይን…
Rate this item
(0 votes)
????የእንጆሪ የጤና ጥቅሞች | Health Benefits Of Strawberries ????????????????????የደም ግፊታችንን ያመጣጥናል፡፡ ????????የቅድመ-ወሊድ ጤናን ይጨምራል፡፡ ????????በሽታ የመከላከል ሥርዓትን ወይም አቅምን ይጨምራል፡፡ ????????የአይናችንን ጤና ያሻሽላል፡፡ ????????መጥፎ ኮሌስትሮልን ይዋጋል፡፡ ????????ፀረ-ኢንፍላሜሽን ነው ወይም ኢንፍላሜሽንን ይካላከላል። ???????? ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪ አለው ወይም ባክቴሪያን ይከላከላል። ???????? ፀረ-ካንሰር…
Rate this item
(0 votes)
ከካንሰር ህመም ሁሉ በብዛት የጡት ካንሰር በአንደኛነት ደረጃ የሚታይ በሽታ ነው:: ገዳይነቱም አያጠያይቅም ምክንያቱም የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ለሚከሰቱት የካንሰር ሞት መንስኤ ከሳንባ ካንሰር ቀጥሎ ሁለተኛው ነው። ማሞግራም የጡት ኤክስሬይ ምስል ነው። ዶክተሮች የጡት ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶችን ለመፈለግ ማሞግራም ይጠቀማሉ።…
Rate this item
(0 votes)
ከካንሰር ህመም ሁሉ በብዛት የጡት ካንሰር በአንደኛነት ደረጃ የሚታይ በሽታ ነው:: ገዳይነቱም አያጠያይቅም ምክንያቱም የጡት ካንሰር በሴቶች ላይ ለሚከሰቱት የካንሰር ሞት መንስኤ ከሳንባ ካንሰር ቀጥሎ ሁለተኛው ነው። ማሞግራም የጡት ኤክስሬይ ምስል ነው። ዶክተሮች የጡት ካንሰር የመጀመሪያ ምልክቶችን ለመፈለግ ማሞግራም ይጠቀማሉ።…
Friday, 27 October 2023 07:20

አሜባ 'ኪንታሮት' ያመጣል?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አሜባ 'ኪንታሮት' ያመጣል?ከእለት ተእለት የህክምና ስራችን ላይ ከሚያጋጥሙን እና በማህረሰባችን ዘንድ በተሳሳተ መልኩ ከሚታዩ የጤና ሁኔታዎች አንዱ በፊንጢጣ በኩል ደም መፍሰስን ወይም ፊንጢጣ አካባቢ የሚኖሩ እባጮችን እና ተያያዥ ምልክቶችን አብዛኛውን ጊዜ ከ 'ሄሞሮይድስ' (የፊንጢጣ ኪንታሮት) ወይም አሜባ ህመም ጋር ብቻ…
Tuesday, 24 October 2023 00:00

የሎሚ ጥቅም

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሎሚ በዓለም ላይ በጣም ተወዳጅ ከሆኑ የፍራፍሬ አይነቶች አንዱ ነው። ምንም እንደኳን ሎሚ ጣዕሙ ኮምጣጣ ቢሆንም በርካታ የጤና ጥቅሞች እንዳሉት የጤና ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ሎሚ ለጤና ከሚያበረክታቸው ጥቅሞች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡1: ሎሚ ለልብ ጤናን ያገለግላል፤ሎሚ ጥሩ የቫይታሚን ሲ እና አንቲኦክሲደንትስ ምንጭ መሆኑን…
Page 3 of 42