ዋናው ጤና
• በዓለማችን ከ50 ሚሊዮን በላይ የኢፕሊፕሲ ተጠቂዎች አሉ• ከነዚህ መካከል 1 ሚሊዮን የሚሆኑት በአገራችን ይገኛሉ• ከህሙማኑ መካከል 85% የሚሆኑት ህክምና አያገኙም በአገረ እንግሊዝ ለሃያ አምስት አመታት ቆይታ ወደ አገሯ በተመለሰችውና የኢፕሊፕሲ (የሚጥል በሽታ) ታማሚ በነበረችው ወ/ሮ እናት የእውነቱ የተቋቋመው Care…
Read 9840 times
Published in
ዋናው ጤና
የሴት ልጅ ግርዛትን በ10 አመት ውስጥ ለማስቆም ቃል ተገብቷል ከ5 አመት በፊት በአፈር ምድር የተፈፀመ እውነተኛ ታሪክ ነው፡፡ እናት ሴት ልጇን በባህልና በወጉ መሠረት አስገርዥ ተባለች፡፡ እንደተባለችው አደረገች፡፡ የመጀመሪያ ልጇን አይኗ እያየ ለገራዦች (ብልት ተልታዮች) አሣልፋ ሰጠች፡፡ ህፃኗ ተገረዘች፡፡ በግርዛቱ…
Read 4779 times
Published in
ዋናው ጤና
በቅርቡ ምርቱን ወደተለያዩ የአፍሪካ አገራት ለመላክ አቅዷል በዓለም በወተት ምርቷ ታዋቂ በሆነችው ኒውዝላንድ ውስጥ የሚገኘው ፎንቴራ የተባለው ወተት አምራች ድርጅት በፋፋ የህፃናት ምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ውስጥ እየተመረተ ለገበያ የሚቀርበው አንከር ወተት፤ በዓመት 2.5 ሺህ ቶን ወተት እያመረተ ለገበያ እያቀረበ እንደሆነ…
Read 6073 times
Published in
ዋናው ጤና
በአገሪቱ የሚገኙ የአይን ሐኪሞች 130 ብቻ ናቸው 2.8 ሚሊዮን የሚሆኑ ሰዎች እይታቸው የደከመ ነው በደቡብ ክልል ብቻ አስቸኳይ ህክምና ካላገኙ አይነስውር የሚሆኑ 170ሺ ሰዎች አሉ የአለም የጤና ድርጅት መመዘኛ መሰረት፤ አንድ ሰው በሁለቱም አይኑ ከሶስት ሜትር ርቀት ላይ ጣት መቁጠር…
Read 9378 times
Published in
ዋናው ጤና
የካንሰር አይነቶች በርካታ ቢሆኑም ሁሉም ካንሰሮች ግን መነሻ ምክንያታቸው በሰውነታችን ሴሎች ላይ የሚከሰተው ያልተለመደ የሴሎች እድገትና መራባት ነው፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ ሴሎች ከተለመደውና ተፈጥሮአዊ ከሆነው መንገድ ውጪ ለቁጥጥር በሚያዳግት መጠን እየተባዙ ይመጣሉ፡፡ በዚህ መንገድ ከሚከሰቱ የካንሰር አይነቶች መካከል የጡት ካንሰር…
Read 8640 times
Published in
ዋናው ጤና
ከእነዚህ የነጭ ሽንኩርት ጠቀሜታዎች መካከል ጥቂቶቹን እነሆ፡- ነጭ ሽንኩርት በውስጡ ከያዘው የሰልፈር ማዕድን የተሰሩ አለይን እና አሊሲይን የተባሉ ኬሚካሎች በሰውነታችን ውስጥ ያለውን የቅባት ክምችት ይቀንሳሉ፡፡ የምግብ መፍጨት ሂደቱ የተቀላጠፈ እንዲሆን ያደርጋልየደም ውስጥ ኮሌስትሮልን ይቀንሳል የደም ግፊትን ያስተካክላል የልብ በሽታን ይከላከላል…
Read 26118 times
Published in
ዋናው ጤና

